Fana: At a Speed of Life!

ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል ተጥሎ የነበረ ሁለት ቦንብ እና…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህዝቦች የጋራ የትግል ውጤት ነው – አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምስረታን በማስመልከት የህዝቦች የጋራ የትግል ውጤት ለሆነው ለአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።…

የአዳዲስ ክልሎች መዋቀር መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን ያሳያል – ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን በተግባር እያሳየ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 11ኛ ክልል ሆኖ ዛሬ የተደራጀውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታ…

ህዝብና መንግስት የአገርን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ገብተዋል – ዶ/ር አብርሀም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝብ እና መንግስት አገራችን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈቱትን ዘርፈ ብዙ የውጊያ አውዶች በሚገባ አጥርተው ለይተው ራስን የመከላከልና የአገራችንን ሉአላዊነትና ግዛታዊ አንድነት ለማስጠበቅና ለማስከበር ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖችና…

ሻን ቴክስ ማኑፋክቸሪንግ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ምርቱን ለውጪ ገበያ ላከ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኘው ሻን ቴክስ ማኑፋክቸሪንግ ኢትዮጵያ የተባለው አምራች ኩባንያ የመጀመሪያ ምርቶቹን ወደ ጣሊያን ሀገር መላኩ ተገለጸ፡፡ አምራች ኩባንያው በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ 10 ሄክታር…

ለውጭ አገር ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል 23 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ለሱዳንና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 23 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለሱዳን…

ለሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች፣ የመዲናዋ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት በህክምና ላይ ለሚገኙ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ከ70 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የስፖርት…

የዘማቾችን ሰብል መሰብሰብ የዘመቻው አካል ነው – የመተማ ወረዳ መንግሥት ሰራተኞች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ አስተዳደር የመንግሥት ሰራተኞች ሀገራቸውን ከጥፋት ለመታደግ ግንባር ተሰልፈው ጀብድ እየፈጸሙ ለሚገኙ ዘማች አርሶ አደሮች ሰብል ሰብስበዋል፡፡ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል መሰብሰብ እና…

የጅግጅጋ ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረጉ

“ለወገን ደራሽ ወገን ነው” በሚል ሀሳብ የጅግጅጋ ነዋሪዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉም ከባለሀብቶች እና ከአብያተ ክርስቲያናት የተሰበሰበ ሲሆን÷ የንጽህና መጠበቂያ፣…

ህብረተሰቡ የመለያ ቁጥሩ 003-100 የሆነውን የጄኖቪያን ፍራፍሬና ለውዝ እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የመለያ ቁጥሩ 003-100 የሆነውን የጄኖቪያን ፍራፍሬ እና ለውዝ የተባለ ስናክ ምግብ ምርት እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ የአለም አቀፍ የምግብ ደህንነት ማስጠንቀቂያ ተቋም…