የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትና ግብረአበሮቹ በወረሯቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት ወድመዋል ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትና ግብረአበሮቹ ወረራ በፈፀሙባቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት መዘረፋቸውንና መውደማቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ አንፃራዊ ሠላም በሰፈነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 20 የጤና ተቋማትን በድጋሚ…
ቴክ በሳይበር ምህዳር ደህንነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ምህዳር ደህንነት እና ዝማኔ ላይ ትኩረት ያደረገ የመጀመሪያው የቻይና የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በቤጂንግ እየተካሄደ ባለው ኮንፈረንስ በቀረበውና በቻይናው ፕሬዚደንት ቺ ጂንፒንግ የተላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ከተማ የመስጂዶች ማህበር በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ የመስጂዶች ማህበር በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ በመሆኑ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል በአፋርና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል መንግስት በአፋር እና በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ። የክልሉ ህዝብና መንግስት ለአገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደረገዉን ድጋፍ አጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ሲም ካርድ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ 9 ሺህ 375 ሲም ካርድን ጨምሮ የተለያየ ቁሳቁስ መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር ፉፋ መገርሳ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ከሲም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራት ወራት ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት ወራት ከ123 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስወቀ፡፡ በ2014 በጀት ዓመት በአራት ወራት 133ቢሊየን 381ሚሊየን 680ሺህ ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ነው 123ቢሊየን 962ሚሊየን 650ሺህ ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት በትህነግ ሽብር ቡድን ጥቃት ከወሎ ተፈናቅለው በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ወገኖች 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የሁለተኛ ዙር የዕለት ምግብ ድጋፍ አደረገ። በደብረ ብርሀን ከተማ በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉም÷ የምግብ፣ የአልባሳትና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስን ያካተተ መሆኑን÷ ድጋፉን ለደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያስረከቡት የቦንጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የሸኔ አሸባሪዎች ተደመሰሱ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተካሄደው ኦፕሬሽን በመቶዎች የሚቆጠሩ የሸኔ አሸባሪዎች ሲደመሰሱ በርካቶች ደግሞ መማረካቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርናው ዘርፍ የሚካሄደው ጥረት ዓላማ ድህነትን አሸንፎ ታሪክ መስራት ነው – አቶ ኡስማን ሱሩር ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ እየተካሄደ ያለው ጥረት በግንባር የሚካሄደው ጦርነት አካል መሆኑንና ዋነኛ ዓላማውም ድህነትን አሸንፎ ታሪክ መስራት ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡስማን ሱሩር ገለጹ። በግብርናው ዘርፍ ውጤት…