Fana: At a Speed of Life!

የተጠሪ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አዲስ ለተቋቋሙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ፡፡ በዚሁ መሠረትም÷ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ለፍትህ ሚኒስቴር…

ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ያደረጉትን ንግግር ላይ የቀረበውን ሞሽን ደገፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ ያቀረቡትን የድጋፍ ሞሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ ድጋፉን ሰጠ፡፡ ፕሬዚደንቷ በሁለቱም ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ መንግስት ሊያከናዉናቸዉ ያቀደዉን ተግባራት በተመለከተ ገለጻ አድርገዉ…

የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ አዲስ አበባ ገቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኢትዮጵያን የጠቅላይ ሚኒስትር በዓለ ሲመት ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚደንት ሳልቫኪር በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር…

ድጋፍ ስለተደረገልን እስካሁን የከፋ ችግር አላጋጠመንም – በደሴ ከተማ የተጠለሉ ወገኖች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ህብረተሰቡንና ተቋማትን በማስተባባር እያደረገላቸው ባለው ድጋፍ እስካሁን ድረስ የከፋ ችግር እንዳልገጠማቸው በደሴ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ተናገሩ። የአዋሽ ኮምቦልቻ ሐራ ገበያ ባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት…

ህብረተሰቡ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ ራሱንና ቤተሰቡን ከሞት እንዲታደግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ስርጭት ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በአዲስ አበባ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ እና የሟቾችም ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ÷ ህብረተሰቡ የኮቪድ 19 ክትባትን በመውሰድ ራሱንና ቤተሰቡን ከሞት ሊታደግ ሊታደግ…

የኢሬቻ በዓል በካርቱም ከተማ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በካርቱም የሚገኙ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን በተሳተፉበት ሥነ ሥርዓት በድምቀት ተከብሯል፡፡ በሥነ-ስርዓቱ ላይ በሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ባስተላለፉት…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ3 የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ሹመት ሰጥቷል፡፡ ከኢዜማ፣ ከኢሶዴፓ እና ከጌህዴን የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተውጣጡ ሦስት ሰዎች ነው ሹመቱ የተሰጣቸው፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. አቶ…

ብሔራዊ የሎጀስቲክስ ካዉንስል የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሎጀስቲክስ ካዉንስል በባህር ተጓጉዘው ወደ ኢትዮጵያ ለሚገቡ ዕቃዎች ትራንስፖርት የሚከፈለውን የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ለማሻሻል የተዘጋጀውን የፍሪ ኦን ቦርድ (ኤፍ ኦ ቢ) መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የፍሪ…

የበዓላት በሰላም መከበር ምስጢር የሕዝቡን ሠላም ወዳድነት ማሳያ ነው- የኢሬቻ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአደባባይ በዓላት በሠላም መከበራቸው ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ለሚፈልጉ ሃይሎች ትልቅ መልዕክት እንዳለው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ታዳሚዎች ገለጹ። ታዳሚዎቹ ኢትዮጵያን ለመበታተን ከውስጥና ከውጭ የሚደረጉ…