የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብትን በማስቀደም ሽብርተኝነትን መዋጋት እንደሚገባ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሰብዓዊ መብትና ለሕግ የበላይነት ቅድሚያ በመስጠት ሽብርተኝነትን የሚያባብሱ መሰረታዊ ሁኔታዎችን እልባት መስጠት እንደሚገባም የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ አሳሰቡ።
ምክትል ዋና ፀሐፊዋ በፀጥታው ምክር ቤት ጉባዔ ላይ…