Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ 3 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ለማሰራጨት ታቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። ይህም ወጣቶችን ባንኮችን ጨምሮ…

አፋር ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎቴን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር ክልል ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የምርጥ ዘር ፍላጎቱን ሙሉ በሙሉ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስቸለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የምርጥ ዘር ፍላጎትን በራስ አቅም ለመሸፈን በጥናት የተደገፈ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር…

ኮንኮርድ ሲታወስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ እና ፈረንሳይ መንግስታት ትብብር ለየት ባለ ንድፍ የተሰራው ኮንኮርድ የተባለ ሱፐርሶኒክ የመንገደኞች አውሮፕላን ተጓዦችን ጭኖ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የዛሬ 49 ዓመት በ1976 በዛሬዋ ዕለት ነበር። በታሪክ እጅግ ፈጣኑ የተባለው…

የፋይዳ መታወቂያ የዲጂታል ፐብሊክ መሰረተ ልማትን በፍጥነት ለመተግበር ይረዳል- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ መታወቂያ መኖር በኢትዮጵያ የዲጂታል ፐብሊክ መሰረተ ልማትን በፍጥነት ለመተግበር መልካም እድል ይሰጣል ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት አማካኝነት የተዘጋጀ እና በዲጂታል…

በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ-ወጥ ድርጊት በሚሳተፉ አካላት ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ በሰጠው መግለጫ÷ የፋይናንስ ወንጀሎች በሀገር ላይ የሚያደርሱት ጉዳት ዘርፈ ብዙ እና ከፍተኛ በመሆኑ ኢትዮጵያ…

በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ900 ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚከናወን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሮዛ ኡመር ገልጸዋል። የዘንድሮውን የተፋሰስ ልማት ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት በክልሉ ከሚገኙ የገጠር…

የዶናልድ ትራምፕ በዓል ሢመት ዛሬ ምሽት ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ኅዳር ወር የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ያሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው እለት በይፋ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ይሾማሉ፡፡ በዓለ ሢመታቸውን ተከትሎ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና ከ908 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 908 ነጥብ 47 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከተላከ 204 ሺህ 206 ነጥብ 63 ቶን የቡና ምርት መሆኑን…

አርሰናል እና አስቶንቪላ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤምሬትስ ስታዲየም የተደረገው የአርሰናል እና አስቶንቪላ ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ይህን ጨዋታ አርሰናል ማርቲኔሊ በ35ኛው እና ሀቨርትዝ በ55ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሲመራ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ቴሌማንስ በ60ኛው…

ማርታን በገሀዱ ዓለም አየኋት!

አብያተ ክርስቲያናቱ ታቦታቱ ከመንበራቸው መውጣታቸውን በደወል አውጀዋል ... ሕዝበ ክርስቲያኑም ጥሪውን ተቀብሎ እንደመክሊቱ እንደስጦታው ያጅብ ይዟል። በአረንጓዴ በቢጫ ቀይ በተንቆጠቆጠው ጎዳና በልብሰ ተክህኖ የደመቁ ካህናትና የግማደ መስቀሉን አምሳል ያነገቡ ዲያቆናት ቅዱስ ቃሉን በዜማ…