የሀገር ውስጥ ዜና ጋምቤላ የከተራ በዓልን እያከበረች ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ የጥምቀት በዓል በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ጎንደር እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሰ ጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል በሀዋሳ ከተማ በደመቀ መልኩ እየተከበረ ነው። ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ጉዞ በማድረግ ላይ ሲሆኑ የመስቀለ ኢየሱስ ታቦትም በሀይቁ ላይ በጀልባ ታጅቦ በሀይቁ ዳርቻ ወደሚገኘው ጥምቀተ ባህር በበማቅናት ላይ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በግልገል በለስ ከተማ የከተራ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል እና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ለጥምቀት በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት ለከተራ እና ጥምቀት በዓላት ያስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፡- ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ በዓልነት ባሻገር የሚታይ ለዓለም በማይዳሰስ ቅርስነት የተበረከተ ሀብታችን ነው፡፡ የበዓሉ መሠረት ሃይማኖታዊ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል በሐረር ከተማ እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ታቦታቱ ከመንበራቸው ተነስተው በህዝበ ክርስቲያኑ ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህር በመጓዝ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በበዓሉ የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ የከተራ በዓል እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የከተራ በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይ የጅማ፣ የየም እና የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጽኡ አቡነ እስጢፋኖስን ጨምሮ ካኅናት እና ሕዝበ ክርስቲያኑ ተገኝተዋል፡፡ ከከተማው 16 ደብሮች የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ታቦታት ከአራቱም የከተማዋ አቅጣጫዎች በካህናት እየተመሩ እና በሕዝበ ክርስቲያኑ ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ እየተጓዙ ነው፡፡ በቢቂላ ቱፋ
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠልና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በትኩረት ይሰራል- አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jan 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አጠናክሮ ለማስቀጠልና ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ በትኩረት እንደሚሰራ የብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት ሰብሳቢና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ…