የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ይገኛል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በክልሉ የሚገኘውን የኩርሙክ ዘመናዊ የወርቅ ፋብሪካና በአሶሳ ከተማ የተከናወኑ…