የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ Yonas Getnet Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የላቀ ውጤታማነት ተቋማት የተቀናጀና የተናበበ አሠራርን መተግበር እንደሚጠበቅባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምስት ክላስተሮች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው መሰረት ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም ህግ እየተረቀቀ ነው Yonas Getnet Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ በተመለከተው አግባብ ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም የህግ ማርቀቅ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ገለጸ። በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝት ላደረጉት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከሉ ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ ይሰራል ተባለ Yonas Getnet Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ’ለነገዋ’ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ እንደሚሰራ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ከማዕከሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፤…
ቢዝነስ የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ሊተገበር ነው Yonas Getnet Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። አሰራሩ በተለያዩ መንገዶች መንግስት የሚያገኛቸውን ገንዘቦች ወደ አንድ ቋት ለመሰብሰብ የሚያስችል እና ለታለመለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮፕ 30 የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት እንዲሆን ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የሚካሄደው 30ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት ሊሆን እንደሚገባ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የ2025 የፒተርስበርግ የአየር ንብረት ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እቅድ ውይይት ላይ ተሳተፈች Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊስ እቅድ ውይይት ላይ ተሳትፋለች፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የብሪክስ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአባል…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልቂጤ ከተማ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባዔ የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን አጽድቋል፡፡ ጉባዔው ወ/ሮ መሰረት ማቲዎስን የክልሉ ም/ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አድርጎ የሾመ ሲሆን÷ተሿሚዋ የተጣለባቸውን ሕዝባዊ ሃላፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የሴኔት ሊቀመንበር ሲዬድ ዩሱፍ ራዛ ጊላኒ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ…