Fana: At a Speed of Life!

በዘርፉ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። “በዲጂታል የታገዘ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ” በሚል መሪ ሐሳብ የመንግሥት ተቋማት…

በካሊፎርኒያ አነስተኛ አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳን ዲዬጎ የመኖሪያ መንደር በጭጋጋማ የአየር ንብረት ምክንያት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሷል። የተከሰከሰው አውሮፕላን 15 ቤቶች እና በርካታ መኪናዎች በእሳት እንዲያያዙ ማድረጉን የአካባቢው ባለስልጣናት…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት10 ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ለፋና…

8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ከገባ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት መመረቱን የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዳኛቸው በየነ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…

ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት…

የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ…

በርካታ ትሩፋቶችን ያበረከተው ፎረም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም በርካታ ትሩፋቶችን በማስገኘት በስኬት መካሄዱን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ ፎረሙ 120 የሀገር ውስጥ እና በርካታ የውጭ ሀገራት የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትን ወደ አንድ ማምጣቱን በብሔራዊ ባንክ…

ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ መቻሉን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ አራት የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎችን ወደ ሥራ በማስገባት የሲሚንቶ አምራቾችን አቅም…

የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሊያነሳ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶሪያ የቀድሞ መሪ በሽር አል አሳድ ከስልጣን መውረድን ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለማንሳት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሕብረቱ 27 አባል ሀገራት አምባሳደሮች የጸደቀው ይህ ውሳኔ፤ በአውሮፓ…

በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ5 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት ታረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት በዘር ለመሸፈን ከታቀደው 10 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር እስከ አሁን 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታሩ መታረሱን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ እስከ አሁን ከታረሰው ውስጥም 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታሩ ትራክተር…