Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ከ150 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ እና ከ45 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ይሰራጫል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን ከ150 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ እና ከ45 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እንደሚሰራጭ ተገለጸ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው…

ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት1፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…