Fana: At a Speed of Life!

ጆርዳን ሄንደርሰን ከዓለም ዋንጫ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው ተጫዋች ጆርዳን ሄንደርሰን ከ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆኗል፡፡ የብሬንትፎርዱ አማካኝ ትላንት ምሽት እንግሊዝ ሜክሲኮን 3 ለ 2 ባሸነፈችበት ጨዋታ የማስታወቂያ ቦርድ ለመዝለል ሲሞክር ወድቆ መጎዳቱ ተመላክቷል፡፡ በዚህም…

ሶፍ ኡመር… አስደናቂው ምስጢራዊ ዋሻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊ የሰው ዘር መገኛ የሆነችው ኢትዮጵያ የበርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ናት፡፡ ቀደም ሲል ከቱሪዝሙ ዘርፍ በላቀ ደረጃ ተጠቃሚ ለመሆን የነበራት እድል ሰፊ ቢሆንም፤ ዘርፉ ከተሰጠው ያነሰ ትኩረት አንጻር…

438 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ438 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸውን የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተይዘዋል አለ ጉምሩክ ኮሚሽን። ኮሚሽኑ ከሰኔ 19 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 422 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢና 16 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር…

የአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሥርዓተ ቀብር ነገ ይፈጸማል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በዘመን አይሽሬ እና በባሕላዊ ስራዎቿ የብዙዎችን ልብ የማረከችው አንጋፋዋ ድምፃዊትና የዜማ ደራሲ ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። በኪነ ጥበብ ህይወቷ በርካታ የማይረሱ ድንቅ ስራዎችን ለህዝብ…

የሀብት ማከፋፈያ ቀመሮች በአግባቡ መተግበራቸውን በቅርበት መከታተል ተችሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የሀብት ማከፋፈያ ቀመሮች በአግባቡ መተግበራቸውን በቅርበት መከታተል ተችሏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሽመልስ አብዲሳ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ እንዳሉት፤ በ2018 በጀት ዓመት…

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያ ውሃን ጨምሮ ለተፈጥሮ ሃብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ምላሽ ለመስጠት ተግባራዊ ርምጃ በመውሰድ የተለያዩ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክ በዩኔስኮ የዓለም አቀፍ ጂኦ ፓርክነት እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን የዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ። አካባቢው በዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካልነት እንዲመዘገብ የተለያዩ ጥረቶች…

ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን አሉ። ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ከተማ 30ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በይፋ መርቀው አገልግሎት…

በክረምት ወራት የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና ኢኒሼቲቭ ሥራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምት ወራትን የዝግጅት ምዕራፍ ሳይሆን የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና ኢኒሼቲቭ ሥራዎችን ያለማቋረጥ በመፈጸም በትኩረት እየተሠራ ነው አሉ የአማራ ክልል የከተማ ክላስተር አስተባባሪ አህመድ መሀመድ (ዶ/ር)። አስተባባሪው…

አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች የላሊበላ ቅርሶች ዘላቂ ልማት ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች የላሊበላ ቅርሶች ዘላቂ ልማት ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ። በቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ የተመራ ቡድን ላሊበላ ከተማ የገባ ሲሆን፤ ተቀጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና…