የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Yonas Getnet Jul 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤቱ አባላት እያቀረቡ ይገኛሉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ የ2017 እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 እቅድ ውይይት ተጀመረ Yonas Getnet Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም እቅድ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ ዓመቱ የእቅዳችንን 95 በመቶ ያሳካንበት ነው ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪ ያቀርባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Yonas Getnet Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ አሁንም መንግስት የሰላም ጥሪውን ያቀርባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ። 6ኛው ጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን የ2017 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ Yonas Getnet Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት፤ ባለፉት 6 አመታት በህዝብ ቁርጠኝነት እየተከናወነ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ አኖሩ Yonas Getnet Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ውስጥ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ ታቦር ተራራ ላይ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የክልሉ መንግስት ከኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር “በመንገድ ደህንነት ጉዳይ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ተጨማሪ የብርና ነሃስ ሜዳሊያዎች አገኘች Yonas Getnet Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጨማሪ የብርና ነሃስ ሜዳሊያዎች አግኝታለች፡፡ በናይጄሪያ አቡኩታ እየተካሄደ በሚገኘው ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ በ3ሺህ ሜትር ሴቶች ከ18 ዓመት በታች ውድድር ደስታ ታደለ…
Uncategorized ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በጁገል ቅርስ ያለማው መንገድ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Yonas Getnet Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ያለማው የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሀረሪ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ በክልሉ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ምቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ማህበር ሊመሰረት ነው Yonas Getnet Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሚያከናውናቸው ሀገራዊ ተግባራት ላይ የቀድሞ ምሩቃን የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ የሚያስችል ማህበር ሊመሰረት ነው፡፡ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉዳያ ቢላ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ Yonas Getnet Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ ኢፈ ቢያ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው መጠጥ የጫነ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ወደ ባኮ ከተማ ሲጓዝ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በተፈጠረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Yonas Getnet Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የሀብት ብክነት እንዳይኖር በትኩረት መስራት ይገባል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ኦዲት ሪፖርት ቀርቧል። አቶ ደስታ ሌዳሞ…