Fana: At a Speed of Life!

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ሸገር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ሸገር ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬ 9 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። 5 ሰዓት ማርሴ ከሊቨርፑል፣ ስላቪያ ፕራግ ከባርሴሎና፣ ባየር ሙኒክ ከሮያል ዩኒየን እንዲሁም ቼልሲ ከፓፎስ ይጫወታሉ። በተመሳሳይ ሰዓት አትላንታ ከአትሌቲክ ቢልባኦ፣…

የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ተግቶ በመስራት ሁለንተናዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የ2018 በጀት ዓመት ክልላዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በኮንሶ ዞን ካራት ማዕከል ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የአካባቢ ጥበቃና የተፈጥሮ ሀብት…

በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና ፓርቲ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና ፓርቲ ስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲው አፈፃፀም ግምገማ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአዳማ…

የጥምቀት በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ መጠመቁን በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉን በዓለም ዙሪያ ያሉ አብዛኘው የክርስትና እምነት ተከታዮች በየሀገራቸው በተለያዩ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ያከብሩታል።…

ማንቼስተር ሲቲ የማርክ ጉሂን ዝውውር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ማርክ ጉሂ ወደ ማንቼስተር ሲቲ ያደረገውን ዝውውር ክለቡ ይፋ አድርጓል። የክርስታል ፓላስ የኋላ ደጀን የነበረው እንግሊዛዊው ተጫዋች ጉሂ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከሚገኙ ወጥ እና አስተማማኝ ከሚባሉ ተከላካዮች ተርታ መመደብ…

የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ። የጥምቀት በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣…

ጥምቀት የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር የተገለጠበት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር በተጨባጭና በሚታይ ሁኔታ የተገለጠበት ነው አሉ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከተ የቦሌ ቡልቡላ ልበ ማርያም ቤተክርስቲያን ቆሞስ አባ አስፋው ጌታቸው። የጥምቀት በዓል…

በምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃን የያዘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኪው ኤስ የዓለም ዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃ ይዟል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚያስመዘግቧቸው የመማር ማስተማር፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ውጤቶችን በመመዘን…

የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል አስመልክቶ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ…