ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዘመን ተሻጋሪ የስኬት ማህተም ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንደምንችል በተግባር ያረጋገጠ ዘመን ተሻጋሪ የስኬት ማህተም ነው አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ።
የግድቡን መጠናቀቅን በማስመልከት በጅግጅጋ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ…