ስፓርት ክሪስታል ፓላስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ዋንጫ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ማንቼስተር ሲቲን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡ በግዙፉ የእንግሊዝ ዌምብሌይ ስታዲየም የተካሄደውን የኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ 1 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ ትገኛለች – የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዘርፍ በአስደናቂ መንገድ ላይ መሆኗን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበር ሰልማ ማሊካ ሃዳዲ ገለጹ። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 “አርቲፊሻል…
ቢዝነስ ሁዋጂያን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መሸጫ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ሁዋጂያን ኢንተርናሽናል ላይት ኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ምርቶችን በኢትዮጵያ ለማቅረብ የሚያስችለውን አዲስ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ ከፍቷል። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማዘመን የተጀመሩ ሥራዎች የአመራሩን የለውጥ ቁርጠኝነት ያሳያሉ – በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለማዘመን የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች የአመራሩን ሙያዊ ብቃትና የለውጥ ቁርጠኝነት አመላካች መሆናቸውን በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስታይን ክሪስተንሰን ገለጹ። አምባሳደሩ በቆይታቸው ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ ሒደት ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል – ም/ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረሥላሴ Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ ሒደት ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የበኩላቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮምሽነር ሒሩት ገብረሥላሴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት…
ስፓርት የኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል Yonas Getnet May 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የፍጻሜ ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ በእንግሊዝ ዌምብሌይ ስታዲየም ነው የሚካሄደው፡፡ ውሃ ሰማያዊዎቹ ለ8ኛ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ Yonas Getnet May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ግብ ማይክል ኪፕሩቪል በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ Yonas Getnet May 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከሃዋሳ ወደ ወላይታ ሶዶ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ዶልፊን ተብሎ የሚጠራ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ Yonas Getnet May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በሁሉም ዘርፍ የተገኙ ስኬቶችን አጉልቶ ለማሳየት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ "ድኅረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የርክበ ካኅናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ Yonas Getnet May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት በመፍታት ሀገር እፎይታ እንድታገኝ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡…