የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየተጋ ያለው ኮሌጅ Yonas Getnet May 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስልጠናው ዘርፍ የምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየሠራሁ ነው ብሏል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ኃይልን መነሻ አድርጎ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የኮሌጁ ምክትል ዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሯን ወደሌሎች ሀገራት እንድታስፋፋ ተጠየቀ Yonas Getnet May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ወደ ሌሎች ሀገራት በማስፋፋት የአረንጓዴ ዐሻራ ዲፕሎማሲን ለማሳደግ እንድትጥር ተጠየቀ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ ለዲፕሎማሲ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም ከሚፈጥሩ ዘርፎች አንዱ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ“ቴክ ቶክ ከሰለሞን ጋር” በክፍል አንድ በነበራቸው ቆይታ ካነሷቸው በርካታ ጉዳዮች መካከል፡- Yonas Getnet May 10, 2025 0 👉 ዕውቀት ችግር እስካልፈታ ድረስ በዕውቀት መስፈርት ውስጥ ሊታይ የሚያስችል ብቃት አይኖረውም። 👉 በኢትዮጵያ እስከ ቀጣይ ዓመት ድረስ በአጠቃላይ ወደ 55 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ ይህም ይህም በዓለም ላይ ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ይሆናል፡፡ 👉 ከሌሎች ሴክተሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማካይ በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ይጓጓዛል Yonas Getnet May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እያጓጓዘ መሆኑን የማሪታይም እና ትራንዚት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሥራ አስኪያጅ ሙስጠፋ ገለቶ እንዳሉት፤ ባቡር እና ሌሎች ማጓጓዣዎችን በመጠቀም ወደብ ላይ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ዘርፉን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት እያሳዩ እንደሆነ ተመላከተ Yonas Getnet May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጅታል ዘርፉ ዓለም የደረሰበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በመንግስት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገልጿል። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደገለጹት፤ የዲጂታል ዘርፉ ላይ የሚከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በሩሲያ የድል በዓል የመሪዎች የእራት ግብዣ ላይ ተሳተፉ Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ለሚሳተፉ የሀገራት መሪዎች በክሬምሊን ቤተመንግስት በተካሄደው የአቀባበልና የእራት ግብዣ ስነስርዓት ላይ ተሳትፈዋል። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በድል ቀን በዓል ላይ ለመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕዙ ተሞክሮውን ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ የምስረታ በዓሉን ያከብራል – ሌ/ጄ መሰለ መሠረት Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተጋድሎ ተሞክሮውን ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እንሚያከብር የዕዙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሰለ መሠረት ገለጹ። የዕዙን የምስረታ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት የከተማዋን ዕምቅ ጸጋና ታሪክ የገለጠ ነው – ከንቲባ ከድር Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን ውበትና ገጽታ ከመቀየር ባሻገር ያላትን ዕምቅ ጸጋና ታሪክ የገለጠ መሆኑን ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። የኮሪደር ልማት ስራው የነዋሪዎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኪና አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይዎት አለፈ Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በላሊበላ ከተማ ደብረ ዘይት ቀበሌ ሽምብርማ አካባቢ ቁጥር 2 በተባለ ስፍራ በደረሰ የመኪና መገልበጥ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይዎት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በ5 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የላሊበላ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የታክቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ይካሄዳል Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ። የጉባኤው ጠቅላይ ጸሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንደገለጹት፤…