የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ምስጋና አቀረቡ Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማህበረሰብ አባላት ምስጋና አቅርበዋል። “ሰብዓዊነትን እናጽና” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ67ኛ ጊዜ የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀን…
ቢዝነስ የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Yonas Getnet May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የምታከናውነው ተግባር ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ጨምሮ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች በዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል – የፈጠራ ባለሙያዎች Yonas Getnet May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል ሲሉ በሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ የተሳተፉ የፈጠራ ባለሙያዎች ገለጹ። የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 4ኛው የሀገር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Yonas Getnet May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ Yonas Getnet May 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ኤርቦ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሊጉ…
ጤና የዘውዲቱ ሆስፒታል እና የኩላሊት እጥበት አገልግሎት … Yonas Getnet Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ሆስፒታሉ በኩላሊት እጥበት ክፍሉ በቋሚነት ለ30 ሰዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት እየሰጠ እንደሆነ የክፍሉ ባልደረባ ዶ/ር አማኑኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ገቡ Yonas Getnet Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሥራ ጉብኝት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የደጋጎቹና የትጉሃኑ ከተማ እንዲሁም የሀገራችን የኢንዱስትሪ ማዕከል የሆነችው ወሎ ኮምቦልቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የስታርት አፕ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል እየሆነች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመንግስት እና የግሉ ዘርፍ ትብብር የስታርት አፕ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ማዕከል እየሆነች ነው ሲሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሁም የሥራና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ Yonas Getnet Apr 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በባስኬቶ ዞን ክልላዊ የበልግ ወቅት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። "በአንድነት ችግኝን በመትከል የተራቆቱ አካባቢዎችን እናለማለን" በሚል መሪ ሀሳብ የሚከናወነውን የበልግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ Yonas Getnet Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ላበለጸጋቸው አዳዲስ ሶፍትዌሮች እውቅና የመስጠትና…