Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ በስኬት ለማካሄድ የሚያስችለውን ልዩ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡
ይህ ልዩ ዝግጅት ለተከታታይ ዓመታት የተደረገ መሆኑንየአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ…
ኢትዮጵያ በአኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ እየተዘጋጀች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ጠንካራ ተሳትፎ ለማድረግ የሚያስችሉ ዝግጅቶችን እያደረገች መሆኗን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከአኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ጋር በተገናኘ የጉሙሩክ እንቅስቃሴን ለማሳለጥ ዘመናዊ አሠራር እየተዘረጋ…
የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አምስት ዓመታት ግንባታው የዘገየውን የአዳማ ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከቻይና ሁናን ግዛት ቻንግሻ ከተማ ከመጡ ከፍተኛ…
ከ525 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ16 ተሽከርካሪ ወደ መሀል ሀገር ሊገቡ የተዘጋጁ 525 ሚሊየን 245 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በትናንትናው ዕለት በሶማሌ ክልል ቢዮባሃይ በተባለ አካባቢ ተያዙ፡፡
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ሊያዙ የቻሉት የሶማሌ ክልል…
በሚያዝያ ወር ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር 2016 ዓ.ም ብቻ ከ51 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚያዝያ ወር 51 ነጥብ 51 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 51 ነጥብ 07 ቢሊየን ብር ወይም የእቅዱን 99 ነጥብ 16 በመቶ መሰብሰብ…
ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወጪ ንግድ 772 ነጥብ 25 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ሚኒስቴሩ የሚከታተላቸው የወጪ ንግድ የ10…
አቶ ሙስጠፌ በ250 ሚሊየን ብር የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መረቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በ250 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ከተማ የተገነባውን የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የግል ባለሀብቱ በክልሉ…
በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የ2016 ኤክስፖ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።
ለአምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ታምርት የ2016 ኤክስፖ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…
ታራሚዎች ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2016(ኤፍ ቢ ሲ) ታራሚዎች የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ ማረሚያ ቤት አስታወቀ፡፡
ማረሚያ ቤቱ ለሕግ ታራሚዎች የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት በስድስት ማህበራት…
አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም የተላለፈው ውሳኔ ክትትል እንዲደረግበት ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያ እና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም ቀደም ሲል በተወሰነው ውሳኔ መሰረት አፈጻጸሙ ክትትል እንዲደረግበት ኮሚቴው ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት 10 ወራት የነበረውን የነዳጅ ሪፎርም…