Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ሳቢ ናቸው – የፓኪስታን ባለሀብቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችና የመሰረተ-ልማት አቅርቦቶች ሳቢ መሆናቸውን የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ገለጸ፡፡ ከ80 በላይ አባላትን ያየዛው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት…

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ-ቱርክ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በኢስታንቡል ተካሂዷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…

በሲዳማ ክልል ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በክልሉ ለመሰብሰብ የታቀደውን ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ከማሳካትና የክልሉን ገቢ…

 የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 በላይ አባላት ያለው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩን የመሩት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክሪ ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ…

በአፋር ክልል ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ አወል አብዱ እንደተናገሩት÷ በክልሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ…

ማክተር ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ማክተር የተሰኘው የፓኪስታን ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከማክተር ኩባንያ ፕሬዚዳንት ዶክተር…

የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት ተግባራዊነት እንዲፋጠን ከባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ 17 የአፍሪካ ሀገሮች የአህጉሪቱን አንድ ወጥ የአየር ትራንስፖርት…

አየር መንገዱ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት የጭነት አገልግሎት ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስያና መካከለኛው ምስራቅ በሚላክ የቡና ምርት ላይ በማጓጓዣ ክፍያ በአንድ ኪሎ ግራም እስከ 1 ነጥብ 50 ዶላር ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቡና ላኪዎችን ለማበረታታት…

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ከሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ጋር በአጋርነት ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳንኤል በቀለ ÷ደንበኞች…

በጋምቤላ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቱት ጆክ÷ በዘጠኝ ወራት 1 ቢሊየን 775 ሚሊየን 556 ሺህ ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ…