Browsing Category
ቢዝነስ
ክልሉ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 11 ቢሊየን 490 ሚሊየን 458 ሺህ 249 ብር ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡
ፈቃዱ የተሰጠው በ26 የግብርና እና በሰባት የኢንዱስትሪ ዘርፎች…
በሕገ-ወጥ መንገድ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ነጋዴዎች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ከ980 በላይ በሆኑ የንግድ ተቋማት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ አጀሊ ሙሳ እንዳሉት÷ በሕገ-ወጥ መንገድ…
የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ 6 የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ ተነበየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 ኢትዮጵያን ጨምሮ ሥድስት የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት እንደሚያሳዩ የዓለም ባንክ በሪፖርቱ ጠቁሟል፡፡
የዓለም ባንክ በዚህ ሣምንት ይፋ ባደረገው የዓለም ኢኮኖሚ ትንበያ ኒጀር፣ ሴኔጋል እና ሩዋንዳ…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ4 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ሺህ ቶን በላይ የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አማኑኤል ብሩ÷ ያረጁና ምርት የማይሰጡ የቡና…
የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለ10 ቀናት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለቀጣዮቹ አሥር ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሲስተም መቆራረጥ እና ከክልሎች አወቃቀር ጋር በተያያዘ የንግድ ፈቃድ እድሳት ሂደቱ በመስተጓጎሉ ለሚቀጥሉት አሥር ቀናት ማራዘም…
ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ÷ በተለይም በአበባ ልማት ሰፊ የሥራ ዕድል…
የቻይናዋ ሀርቢን ከበዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ሀርቢን ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በዓል ሰሞን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ፡፡
በሰሜን ምሥራቅ ቻይና ሄይሎንግጂያንግ ግዛት የምትገኘዋ ከተማ ይህን ያህል ገቢ የሰበሰበችው በሦስት ቀናት…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ስድስት ወር 6 ነጥብ 857 ቢሊየን ብር ሐብት ላስመዘገቡ ባለሐብቶች ፈቃድ መስጠቱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ፈቃድ የተሠጠባቸው ዘርፎችም ግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና አገልግሎት…
ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል ያለመ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የጸረ- ኮንትሮባንድ የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ላይም የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ…
ቻይና በዓመቱ ከፍተኛ መኪና አቅራቢ ሀገር መሆኗ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አውቶሞቢሎችን ወደ ወጭ ገቢያ በማቅረብ ቀዳሚ ሀገር መሆኗን ተገለፀ፡፡
የኤሲያው ፋይናንሺያል ጋዜጣ እንዳስታወቀው÷ ሀገሪቱ እስከ አመቱ መጨረሻ 4 ነጥብ 41 ሚሊዮን አውቶሞቢሎችን ወደ ውጭ ገብያ የላከች…