Browsing Category
ቢዝነስ
ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን ዶላር ማድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ያለውን አጠቃላይ ኢንቨስትመንት ወደ 110 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ማድረሱ ተገልጿል።
ኩባንያው በልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በ60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የተገነባውን…
ሌሶ ኢትዮጵያ በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባው ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንፁህ መጠጥ ውሀ ማስተላለፊያ እና የኤሌክትሪክ ቱቦዎችን በማምረት ላይ የተሰማራው ሌሶ ኢትዮጵያ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመና አቡቹ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን ፋብሪካ አስመርቋል።
ፋብሪካው ከ150 በላይ የስራ ዕድል መፍጠሩም ተገልጿል።…
ከ264 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጋቢት 12 እስከ 18 ቀን 2017 ዓ.ም በተደረገ ክትትል 264 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል 250 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ…
በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ ለማዋል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አርቸር አቪዬሽን በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን በአየር ትርንስፖርት አገልግሎት ላይ ለማዋል እና በአርቸር ኤር የበረራ…
የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።
አሰራሩ በተለያዩ መንገዶች መንግስት የሚያገኛቸውን ገንዘቦች ወደ አንድ ቋት ለመሰብሰብ የሚያስችል እና ለታለመለት…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ሥርዓትን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ የክፍያ ተቋም ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓትን አስጀምሯል።
ባንኩ ያስጀመረው የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል እንደሚያግዝ ተገልጿል።…
ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ትብብሯን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ።
ጣሊያን የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ የቡና ልማት ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከሀገር በቀል አምራቾች ጋር በማስተሳሰር…
ባለስልጣኑ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡
ሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ማኅበር እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ደግሞ የመጀመሪያዎቹ…
የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች ለአሜሪካ ኩባንያዎች በይበልጥ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ከኢትዮ-አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንትና ከምክር ቤቱ የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ባለው የቢዝነስ ትስስር ዙሪያ መክረዋል፡፡
አምባሳደር…
5ኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራተደራዳሪ ቡድን ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምሥተኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራ ቡድን ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
በተለያዩ የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ከ110 በላይ ጥያቄዎችን በመቀበል ውጤታማ ድርድር…