Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በኦንላይን ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን…

የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከ2 የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ከሁለት የስኳር ፋብሪካዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ለስኳር ፋብሪካዎቹ የንብረት ትመና በማድረግ እና የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙበትን የጥናት እና…

ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት አቅርቦት ችግር የኤሌክትሪክ ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ…

600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን ፓርኩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ባለው ሂደት 600 ሚሊየን ብር ይወጣባቸው የነበሩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካቱን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስታወቀ፡፡ ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ እየሰራ መሆኑን እና በፓርኩ ውስጥ የሚገኙ 19 የማምረቻ…

9 የልማት ድርጅቶች 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሥር ያሉ ዘጠኝ የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት የ8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡ በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ሥር ካሉት የልማት ድርጅቶች በአጠቃላይ 45…

በነሐሴ ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና 140 ሚልየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ነሐሴ ወር ውስጥ ለውጭ ገበያ ከቀረበ 27 ሺህ ቶን ቡና 140 ሚልየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት እስካሁን…

ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ 7 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ በ7 በመቶ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከውጭ ንግድ ዘርፎች  ግብርና ከፍተኛውን ድርሻ መያዙን የገለፀው ሚኒስቴሩ ÷በዋነኝነት ቡና ፣ የቅባት እህሎችና…

የማምረቻ ሼዶች የተረከቡ ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማምረቻ ሼዶችን እና የለሙ መሬቶችን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመው የተረከቡ አምራች ኩባንያዎችና ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግንባታ ፣ የቅድመ ኦፕሬሽን እና የማሽን ገጠማ ሥራዎቻቸውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ለአራተኛ ጊዜ አሸንፏል። መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና አየር መንገዶችን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ አወዳድሮ የሚሸልመው “ቢዝነስ ትራቭለር አዋርድ…

ኢትዮጵያ በኳታር ዓለም አቀፍ የቡና ንግድ ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት በኳታር ዶሃ በሚካሄደው ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው። በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ÷ የቡና ትርኢቱ አምራችና ገዢዎችን…