Browsing Category
ቢዝነስ
በ32 ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ከ828 ቢሊየን ብር በላይ ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች በተከናወኑ ግብይቶች 828 ቢሊየን 549 ሚሊየን 614 ሺህ 770 ብር ዝውውር መፈጸሙ ተገለፀ፡፡
ከላይ በተጠቀሰው…
ዳሸን ባንክ 6 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አተረፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሽን ባንክ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
የባንኩ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ባለፈው በጀት ዓመት ዳሸን ባንክ የነበሩ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ የደንበኞቹን ፍላጎት ሟሟላት…
የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ በሚገዙበት እና በሚሸጡበት ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ መብለጥ እንደሌለበት አሳሰበ።
ብሔራዊ ባንኩ ይህንን በተመለከተ ለንግድ ባንኮች በደብዳቤ ማሳወቁን ገልጿል።
አዲሱ…
የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅባት እህሎች እና የጥራጥሬ ምርቶች የቀጥታ ግብይት መመሪያ ቁጥር1026/2017 መጽደቁን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
በ2017 የበጀት ዓመት የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የወጪ ንግድ አፈፃፀምን በማሻሻል…
ቶዮ ሶላር በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ በኢትዮጵያ ፋብሪካ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ቶዮ ኩባንያ በ7 ቢሊዮን ብር ወጪ የፀሐይ ሀይል ለማምረት የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር ተፈራርሟል፡፡
ኩባንያው በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሶላር ኢነርጂ ማምረቻ ፋብሪካውን መገንባት የሚያስችለውን ፈቃድ…
ከጥራጥሬ በተጨማሪ የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥራጥሬ ሰብል ምርቶች በተጨማሪ ሌሎች የወጪ ንግድ ምርቶችን በስፋት ወደ አዘርባጃን ለመላክ እየሠራች መሆኗን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጃፓን ስፔሻሊት ቡና ማኅበር ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ዐውደ-ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
ዐውደ-ርዕዩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ፣ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የጃፓን ስፔሻሊቲ ቡና ማኅበር…
ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚውለውን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
የአገር በቀሉ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አካል የሆነውና ከሐምሌ ወር 2017 የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ በዓይነቱ ፤በንግድ ዘርፉ ውጤታማነት ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ እና በታሪካዊነቱ የተለየና ሥር ነቀል ማሻሻያ ነው፡፡
በውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ…
የቡና ጥራትን በማሻሻል የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ጥራት ደረጃን በማሻሻል ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻፊ ኡመር ገለጹ፡፡
ባለፉት ዓመታት ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ቡናን በኩታ-ገጠም…
ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ በ14 ሺህ 539 ካሬ መሬት ላይ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የኢትዮጵያ…