Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"ኅብር" ቀን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣…
በፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሶሳ ገባች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድር በ800 ሜትር ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ጽጌ ዱጉማ ወደ ትውልድ አካባቢዋ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብታለች፡፡
አሶሳ ከተማ ስትደርስም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች…
ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል -አቶ ብናልፍ አንዷለም
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሳለፍናቸው ፈተናዎች በመማር አዲሱን ዓመት መልካም ለማድረግ መስራት ይገባናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ገለፁ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን '' ኅብር…
የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤተ-መንግሥት አሥተዳደርና የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የኅብር ቀንን በማስመልከት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡
የኅብር ቀን ''ኅብራችን ለሰላማችን'' በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የማዕድ…
የሐረሪን መገለጫዎች በመጠበቅ ውጤታማ ሥራዎች እንሠራለን- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መገለጫ የሆኑ እሴቶችን በይበልጥ በማጎልበት በቅንጅት ውጤታማ ሥራዎችን እንሠራለን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
በክልሉ ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኀብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ ስፖርታዊ…
ድርጅቱ ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ከቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
የመጀመሪያው የቻይና ምሥራቅ አፍሪካ የሚኒስትሮች የሕግ ማስከበር እና ደኅንነት ምክክር መካሄዱን የፌደራል ፖሊስ መረጃ…
የአየር መንገዱን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል በመንቀሳቀስ ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።
የፌደራል መርማሪ ፖሊስ የምርመራ…
ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስትር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ከጅቡቲ የንግድና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ጉዌዲ ጋር ተወያይተዋል።
ሚኒስትር ጉዌዲ የባቡር መስመሩን ከስትራቴጂካዊ ወደቦች ጋር በማስተሳሰር ቀጣናዊ ንግድን…
ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሰፈነባት ጠንካራ፣ ሉዓላዊነቷና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት የምንችለው በህብር ነው ሲሉ በምክትል ጠ/ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…
ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩትን የአብሮነት እሴት በማጎልበት ለሰላም ሊተጉ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩትን የመደጋገፍና የአብሮነት እሴት በማጎልበት ለሰላም ሊተጉ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ።
የሀይማኖት አባቶቹ የህብር ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጠቅላይ ቤተ ክህነት…