Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጀ ይገባል – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በሕብር በመቆም አንድነታችንን አጠናክረን ለተሻለ ሥራ ልንዘጋጅ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን በሀገር…
የበለፀገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማሸጋገር ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለፀገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማሸጋገር በየዘርፉ ያለን አካላት የበኩላችንን ድርሻ መወጣት አለብን ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሯ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ሴት የሠራዊት…
ኅብረ-ብሔራዊነታችንን ማጠናከር ይገባል – አቶ አዲሱ አረጋ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ-ብሔራዊነታችንን በማጠናከር የተጀመሩ ሁለንተናዊ ስኬቶችን ማስቀጠል ይገባል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አዲሱ አረጋ ገለጹ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የኅብር ቀን “ኀብራችን ለሰላማችን"…
ኤሎን መስክ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሊሆን እንደሚችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብት ኤሎን መስክ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሊሆን እንደሚችል ግሎባል ኢዱኬሽን የተሰኘ የቢዝነስ ኩባንያ ሪፖርት አመላከተ፡፡
ሕንዳዊው ጓታም አዳኒ፣ አሜሪካዊው የኒቪዲያ ኩባንያ ባለቤት…
ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የህብር ቀን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ በመከበር ላይ ይገኛል።
ዕለቱ በአሶሳ ከተማ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና በሌሎች ሁነቶች በመከበር ላይ ነው፡፡
የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን ተወካይ አጠይብ…
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ዘር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ምርጥ ዘር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ተመራቂ ታዳጊዎችንና ወጣቶችን…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞችና ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን የጽህፈት ቤቱ ገልጿል።
ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል።
ቀኑ በክልሉ "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው…
በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን ለትውልድ እናስተላልፋለን-ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር፣ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብር ሆነን የትናንት ትግላችንን እና የዛሬ ጥንካሬያችንን እየዘከርን ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን “ኅብራችን…
የወል ትርክትን በማጽናት ለሀገራችን ብልጽግና እንረባረብ – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ፈተና የሆነው ነጠላ ትርክት ቦታና ጊዜ እንዳያገኝ በማድረግ በወል ትርክት ወንድማማችነትን በማጽናት በጋራ ለሀገራችን ብልጽግና ልንረባረብ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሠ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
የኅብር ቀን “ኀብራችን…