Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ማዕከሉ ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሜካናይዝድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ወቅቱ የሚያስፈልገውን ዝግጁነት ያሟላና ማንኛውንም ግዳጅ በብቃት መወጣት የሚያስችለውን አቅም ማጎልበቱን አስታውቋል፡፡
የሜካናይዝድ ዕዙ ማሰልጠኛ የስልጠና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት እና የአዲስ ዓመት…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና…
አትሌት ጽጌ ድጉማ ለኢንቨስትመን የሚውል 1 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተሰጣት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለአትሌት ጽጌ ድጉማ የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን÷አትሌት ጽጌ በኢትዮጵያ ባልተለመደውና ብዙም በማንታወቅበት አጭር ርቀት…
ለጋራ ብልጽግና አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አንድነታችንን በማጠናከር መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ-ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን ተናገሩ።
የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው…
ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉም በዓይነት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን እና ለ7 ሺህ 500…
መከላከያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አበረታች የግብርና ስራ እያከናወነ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ተቋማት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እያከናወናቸው ያለው የግብርና ስራ አበረታች መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ገለጹ።
በመከላከያ ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ሌሎች የክልሉና…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሐኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት…
በዶሃ የኢትዮጵያ ኤምባሲ “የኅብር ቀን” ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ሃሳብ ኳታር ዶሃ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ተከብሯል።
በዓሉ የኢትዮጵያውያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ…
ከአጠቃላይ ተፈታኞች 36 ሺህ 409 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፈዋል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 674 ሺህ 823 ተማሪዎች ያለፉት 36 ሺህ 409 መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የ12ኛ ክፍል…
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል…