Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም የስማርቲ ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ እና የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና ከካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ ጠዋት ተወያይተዋል፡፡
ይህን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲው ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት መሪ እንዲሆን አስችሏል-ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ግብርና የኢኮኖሚ ዕድገት የመሪነት ሚናውን እንዲወጣ አስችሏል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ።
ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በዛሬው ዕለት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ወደ…
የፊፋ ዋና ፀሃፊ እና የካፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊፋ ዋና ጸሃፊ ላርስ ኒልስ ማቲያስ ግራፍስትሮም እና የካፍ 3ኛው ም/ፕሬዚዳንት ሱሌማን ዋበሪ በ46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
8ኛው የአፍሪካ ሕብረትና የተመድ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 8ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ ሕብረትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የትብብር ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ…
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር አጀንዳችን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር የክብርና የትውልድ አጀንዳቸው መሆኑን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ።
መንግሥት ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ውይይት…
5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማና አካባቢው ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በላቀ ፍጥነት የላቀ አገልግሎትን መጠቀም የሚያስችለውን የ5ኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ በሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባሕር ዳር ከተማ አስጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣…
ተቋማቱ ለቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቁሳስ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት ማስፈጸሚያ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር…