Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የካንሰር ህክምና ማዕከል በሳምንት ለ5 ቀናት የጨረር ህክምና እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ማዕከሉ ከዚህ ቀደም ወደ ሌላ ተቋም በሪፈር የሚልካቸውን ታካሚዎች ችግር መቅረፉንም ገልጿል።
የማዕከሉ ዳይሬክተር ተቀባ ሰንኩርታ ለፋና…
የአገልግሎቱን ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት…
የባሕርዳርን ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕርዳር ከተማን ውበት፣ ድምቀትና ሁለንተናዊ ተመራጭነት ሊያጎሉ የሚችሉ መሰረተ ልማቶች ተገንብተዋል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መለኩ አለበል ተናገሩ፡፡
በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ቡድን በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ…
169 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 169 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች በሁለት ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
ኤምባሲው በጂቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን…
የኢትጵዮያ አየር መንገድ ከሁለት ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቻይና ሄናን አቪዬሽን ግሩብ እና ከሺያመን ኢምፖርት ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራርሟል፡፡
ከቻይና ሄናን አቪዬሽን ግሩብ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ሲሆን÷ከሺያመን ኢምፖርት ግሩፕ ጋር የተፈረመው ደግሞ…
አቶ አሕመድ ሺዴ በሃላባ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃላባ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝቱ በሃላባ ዞን ዌራ ጂዶ ወረዳ የሲንቢጣ ቀበሌ ከዚህ በፊት በጎርፍ እና በሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት…
አውሮፕላን ማረፊያንና ድንበርን በተቀናጀ መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አውሮፕላን ማረፊያን እና ድንበርን በተቀናጀ መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችል ስምምነት በተለያዩ ተቋማት መካከል ተደረገ።
ስምምነቱን ያደረጉት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣…
ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች አረንጓዴ የምስክር ወረቀት እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች በዓለም አቀፍ አረንጓዴ የምስክር ወረቀት እውቅና እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡
የመግባባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…
የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር “ከሌክሲስ ኔክሲስ ሩል ኦፍ ሎው ፋዌንዴሽን” ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ድረ ገጽ÷ ከ300 በላይ የታክስ ሕጎች በአማርኛ እና እንግሊዝኛ…
ዓለም አቀፉ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ፕሬዚዳንት ታዬ በተገኙበት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…