Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ ወንጀል መከላከል ላይ በትብብር ለመስራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጋቦን የብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት ዋና ጸሐፊ እና የአፍሪካ የመረጃና ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበር ብ/ጄ ኢቲየን ማዳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ…

ግብርና ሚኒስቴር የሰብል ላይ ተባይና ግሪሳ ወፍን መቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሰብል ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ተባዮችን እና የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ፤ 2016/17 የምርት ዘመን የተዘራው ሰብል…

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ነፃ የምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል "ጳጉሜን ለጤና" በሚል መርሐ ግብሩ ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ነፃ የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ነጻ የህክምና አገልግሎቱ ሲቲ ስካን፣ አልትራሳውንድ፣ ራጅ፣ ኢንዶስኮፒና በማዕከሉ የሚሰጡ…

በሲዳማ ክልል አጀንዳዎችን ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚወስዱ 60 ወኪሎች ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊ የማኅበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን በአደራ መልክ ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚያደርሱ 60 ወኪሎች ተመረጡ። በክልሉ ከ45 ወረዳዎች የተወጣጡ 920 የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ከየአካባቢዎቻችው…

ሚሌ የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል ወደ መደበኛ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የሚገኘው የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል (ኳራንቲይን) ወደ መደበኛ ሥራ ገባ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና የግብርና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንግላዲሽ ዋና ከተማ ወደሆነችው ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ዳካ ከተማ ከጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ስድስት ቀናት አዲስ በረራ እንደሚጀምር…

በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን ያሳድጋሉ – ዋምኬሌ ሜኔ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን እንደሚያሳድጉ የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ገለጹ፡፡ ዋምኬሌ ሜኔ እና ልዑካቸው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ለ6 ቀናት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ቀደም…

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት አላት – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶማሊያ ማዕከላዊ መንግስት ጋር የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊስ ዋና ማጠንጠኛው ከጎረቤቶቻችን ጋር ያላት ግንኙነት ነው…

33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመሯል። ጉባዔው "ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በትምህርት ዘርፍ…