Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ፡፡
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በድሬዳዋ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ…
በፎረሙ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ እንደሚመላከት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአጀንዳ 2063 ማዕቀፍ የአህጉሪቱ ከተሞች ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የሚቀመጥበት መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አመላከቱ፡፡
ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ…
የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር የአመራሩ ሚና ሊጠናከር ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከር በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ሚና እንዲጠናከር የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ፡፡
በክልሉ ሰሞኑን የተሾሙ አዳዲስ አመራሮች ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ…
በሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬና ነገ የኃይል መቋረጥ ይኖራል- ማዕከሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የኃይል መቋረጥ ሊከሰት እንደሚችል ተመላከተ፡፡
በማሻሻያው ምክንያት በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የኃይል ጭነት በሚበዛባቸው…
ለአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚከናወነው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን…
ሚኒስቴሩ በጤናው ዘርፍ የተያዙ ዕቅዶች እንዲሳኩ አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲሠራ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ በቀጣዩ በጀት ዓመት የተያዙ ተገልጋይ ተኮር ዕቅዶችን ለማሳካት በየደረጃ ያለው አመራር በቁርጠኝነት እንዲሠራ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡
በድሬዳዋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች…
የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንደሚሰራ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንዲተገበር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ።
የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2017 ዓ.ም…
የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሴክቶራል ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሴክቶራል ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልል እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በጉባዔው ላይ…
የመምህራንን ክብርና አቅም ለማሳደግ እየተሰራ ነው -ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመምህራንን ክብርና አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ በሐሮማያ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሐ-ግብር የሚሰለጥኑ መምህራንን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸው ወቅት ከሰልጣኞች ጋር…
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
ተመራቂዎቹ በምህንድስና፣ በጤና እና በሃብት አሥተዳደር ዘርፍ ትምህርታቸውን በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በምህንድስና የትምህርት ዘርፍ በዶክትሬት ዲግሪ…