Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

200 ሚሊየን የሕክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዋንዥሁ ዎንዶ ባዮቴክ የተባለ 200 ሚሊየን የሕክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋዩን ማፍሰስ እንደሚፈልግ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ…

ኢሬቻ ፈጣሪ ለፍጥረታት ላደረገው ሁሉ ምስጋና የሚቀርብበት የሰላምና የወንድማማችነት በዓል ነው – አባገዳዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ፈጣሪ ለፍጥረታት ላደረገው ሁሉ ምስጋና የሚቀርብበት ፣ ሰላምና ወንድማማችነት የበለጠ የሚጠናከርብት በዓል መሆኑን አባገዳዎች ገለጹ። የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ሲሆን ÷ የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው…

በመዲናዋ ከሁሉም ክ/ከተሞች የተወጣጡ ሰልጣኝ የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ያሰለጠናቸው የሠላም ሰራዊት አባላት ዛሬ ተመረቁ። ተመራቂዎቹ የሠላም ሠራዊት አባላትና አመራሮች የንድፈ ሃሳብና የመስክ ሥልጠና የወሰዱ ሲሆን ከ11ዱም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ናቸው…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮችና ጄኔራል መኮንኖች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄኔራል መኮንኖች ጋር በጽህፈት ቤታቸዉ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ አሁናዊውን ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታ መገምገም እና የፀጥታ ሁኔታዉ ተጠናክሮ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም ሎሬት ጋቢሳ እጀታ(ፕ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዓለም ሎሬት ጋቢሳ እጀታ(ፕ/ር) ከተመራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ከአሜሪካ ጋር በትብብር መስራት በምትችልባቸው…

አየር መንገዱ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 14 ሚሊየን መንገደኞችን ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶች ማጓጓዙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያስተናገዳቸው 14 ሚልዮን መንገደኞችና በርካታ ጭነቶች ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶችና ክፍተቶች እንዲጓጓዙ በማድረግ ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሚና ከፍተኛ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለጣይቱ የባህልና ትምህርት ማዕከል የተዘጋጀውን የቢትወደድ ኃ/ጊዮርጊስ ወ/ሚካኤል የቀድሞ መኖሪያ ቤት እድሳት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ መኖሪያ ቤታቸው…

ኢትዮጵያ በካርቱም የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በሱዳን ካርቱም በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አምባሳደር መኖሪያ ቤት ላይ የተፈፀመውን ጥቃት እንደምታወግዝ አስታውቃለች፡፡ የኢትዮጵያ በሱዳን ያሉ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ደንቦችን እንዲያከብሩ እና የዲፕሎማቲክ…

ኢሬቻ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን እንወጣለን- ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ትውፊቱን ጠብቆ የሀገርን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንዲከበር ሚናችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተሞች ወጣቶች ተናገሩ። ወጣቶች ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት የኢሬቻ በዓል ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ተሰባስበው…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ እና በጋራ ፍላጎቶች ላይ መክረዋል፡፡…