Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለድንገተኛ አደጋዎች የተቀናጀ ምላሽ መስጠት የሚያስችል የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ…
የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ተካሂዷል፡፡
በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው "ሲሲሲሲ" ጋር በመተባበር የሚገነባው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በከተማ ውስጥ አዲስ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የዘንድሮ ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራ ማጠናቀቁ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡
266 ሺህ 770 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ በ103 ባቡሮች በማጓጓዝ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ የተሻለ አፈጻጸም…
የሀገራዊ ምክክር ሥራ ሒደት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያካተተና ተስፋ ሰጪ ነው – የሐረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወነ የሚገኘው ስራ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያካተተና ተስፋ ሰጪ መሆኑን በሐረሪ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደቱ ተሳታፊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ።
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የሐረሪ…
በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 20 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 20 ሺህ ሊትር ነዳጅ መያዙን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ከአዲስ አበባ ጅማ በር ቶታል ማደያ 20 ሺህ ሊትር ቤንዚን በሕገ-ወጥ መንገድ በመቅዳት ወደ አሶሳ ሲጓዝ የነበረ ሲኖትራክ የጭነት…
የግብርናው ዘርፍ ሪፎርም የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጥ ለውጥ ማምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ በተደረገው ሪፎርም የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
አቶ ተመስገን “የግብርናውን ዘርፍ እምቅ አቅም እንጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ መካሄድ…
የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የጋራ መድረክ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የጋራ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ መድረኩ እርስ በርስ ለመማማር፣ ተግባራትን በመገምገም…
ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በኦዲት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዋና ኦዲተር ተቋም ሃላፊ ሐሚድ አቡሺቢስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው የኦዲት እና ተዘማጅ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
የሀገራቱ ዋና…
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነገ እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት አስታውቋል።
ምክር ቤቱ ነገ በጋምቤላ ከተማ 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን…
ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ኤልኢዲ አምፖልና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ታገዱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንጫቸው ያልታወቁ እና ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ኤልኢዲ አምፖል፣ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያና ዋየር ምርቶች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ከገበያ መታገዳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከገበያ ላይ በተወሰደው ናሙና ላይ በተደረገው የ3ኛ…