Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ አከባበር ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች…
የኮደርስ ሥልጠና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የጎላ ሚና አለው -አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የኮደርስ ሥልጠና በንቃት እንዲወስዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ስልጠናው "ትውልድ ይማር፣ ትውልድ ይሰልጥን፣ ከዓለም ጋር…
በኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓትን ለመቀየር ትብብርን ማጠናከር ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂነት የሀገሪቱን የምግብ ሥርዓት ለመቀየር በግብርና ምርት አቅርቦት ሰንሰለት ማሻሻያና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ላይ ትብብሮችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በጣሊያን ሳራኩዛ እየተካሄደ…
የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ሥልጠና በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ በማፍራት ዘመኑን የዋጀ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ያስቻላል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለፁ።
ስልጠናው በቴክኖሎጂ ብቁ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑን የገለጹት አቶ ደስታ÷…
የኮደርስ ስልጠና በተለያዩ ዘርፎች ተወዳዳሪ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ስልጠና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚ፣ በጸጥታና በቴክኖሎጂ የምታደርገውን ውድድር በብቃት እንድትወጣ ያግዛል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
የስልጠናው ዋና ዓላማ የዜጎችን የዲጂታል…
የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡
ኢትዮጵያ በጣሊያን ሲራኩስ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የግብርና መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ…
የመስቀል በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው።
በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር ያደረጉ አካላትን አመሰገነች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓትና ድምቀት ተከብሮ እንዲውል ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች፡፡
ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል ዐደባባይ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ…
የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን ጉልህ ሚና እንደሚጠበቅበት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ማዕቀፍ በዓለም አቀፍ ተቋማት ፍትሐዊ ውክልና እንዲሰፍን በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ጉልህ ሚና ይጠበቅበታል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡
በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ…
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በመልዕክታቸው ፥ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የመረዳዳት እንዲሆን ተመኝተዋል።