Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ጥላሁን ከበደ የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጎጂዎችን ለማቋቋም የተጀመሩ ስራዎችን ገመገሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የመሬት መንሸራተት በደረሰው አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ስራዎችን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል…
313 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 313 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ 263 ወንዶች፣ 44 ሴቶች እና 6 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 24 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
አትሌት ለሜቻ ግርማ፣ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለና ሳሙኤል ፍሬው ለፍጻሜ አልፈዋል።
አትሌት ጌትነት በምድብ አንድ 3ኛ ፤ ሳሙኤል በምድብ ሁለት 2ኛ እንዲሁም ለሜቻ በምድብ ሶስት 1ኛ ደረጃን በመያዝ…
ዶ/ር መቅደስ የወባ በሽታ ምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከናወነ የሚገኘው የተቀናጀ የወባ በሽታ የምላሽ አሰጣጥ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡
የወባ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር የተቀናጀ የምላሽ አሰጣጥ ሥራዎች ላይ የመረጃ ልውውጥና የውይይት …
በአለርት ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያዎች የሚታደሱበት ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለርት ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና መሳሪያዎች የሚታደሱበት ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሰረት ድንጋዩን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ…
በክልሉ በምርቶች ላይ ዋጋ የሚጨምሩ አካላትን የሚቆጣጠር ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የሚጨምሩና የሚሰውሩ አካላትን የሚቆጣጠር ግብረ-ሃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስዳድር አሻድሊ ሀሰን በሀገር አቀፍ ደረጃ…
ለ22 የከርስ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተፈጽሞ ወደ ሥራ መገባቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ለ22 የከርስ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተወስዶ ወደ ሥራ መገባቱን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት አፈጻጸምን ከክልል የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን…
በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኮሌራና የወባ በሽታዎችን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባር እየተከናወን መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ያለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምግማና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ከተማ ተካሄዷል።…
በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ዜጎችን በአጭር ጊዜ የማቋቋም ሥራ ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ዜጎችን በአጭር ጊዜ የማቋቋም ሥራ ይሰራል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
የክልሉ የአደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት በክልሉ የአደጋ ተጋላጭነት፣…
በወላይታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 5 ሠዓት ገደማ በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ ጤፓ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡
እስከ አሁን የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ መረጋገጡን እና የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል…