Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብ አገልግሎትን ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብና የትራንስፖርት አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በጅቡቲ ወደብ ላይ የአሰራር አለመቀላጠፍ ከገጠመ…
በአዲስ አበባ “ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017” ዐውደ-ርዕይ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017" የተሰኘ ዐውደ-ርዕይ ከመስከረም 18 እስከ 24 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡
በዐውደ-ርዕዩ ላይ የፓናል ውይይቶችን ጨምሮ፣ የባሕል ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና የሙዚቃ ዝግጅቶች…
የኢትዮጵያና ፈረንሳይን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለው ሁሉን አቀፍ የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ምክክር ተደረገ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ከፈረንሳይ…
በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁልጊዜም ሲዘከር የሚኖር ነው – ምክር ቤቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮሥ (ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁሌም ሲዘከር የሚኖር እንደሆነ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውሥጥ ጉልህ ድርሻ በነበራቸው በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) ህልፈት ሀዘኑ መሪር መሆኑን ምክር ቤቱ…
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ታግለዋል- ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ከታገሉት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡…
መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብን ወደ ከፍታው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት የሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን ተናግረዋል።
የክለቡን ታሪክ በመፈተሽ የቦርድ አመራር በማደራጀትና አቅጣጫ በመሥጠት ወደ…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡
ምክር ቤቱ ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቁ ምሁራን መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ፣ ተመራማራ፣…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር ነች- የፈረንሳይ ም/ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር መሆኗን የፈረንሳይ ምክር ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን ገለጸ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በሴናተር ሂዩግ ሶሪ ፕሬዚዳንትነት የተመራውን የፈረንሳይ ፓርላማ…
ሜታ የሩሲያ መንግስት የዜና ምንጭ የሆነውን አር ቲ ማገዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ የሩሲያ መንግስት የፖሊሲ እና የመረጃ ምንጭ የሆነው አር ቲ የዜና ወኪል ከገፁ ላይ ማገዱን አስታወቀ፡፡
ውሳኔው ዋሽንግተን የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን በስለላ ተግባራት ላይ…
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ሥድስት ግለሰቦች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።
የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዮሐንስ ዳንኤልን (ጆን ዳንኤል) ጨምሮ…