Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ የክልሉ መንግሥት እየሠራ መሆኑን ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከአቶ ደስታ ጋር የተወያዩ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት የክልሉ መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሸ እየሰጠ…

አንዲት እናት በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ እናት በወንጀል ድርጊት ተጠርጥሮ በሕግ ሲፈለግ የነበረ ልጃቸውን ለፖሊስ አሳልፈው ሰጡ፡፡ ግለሰቡ በወረዳው አይበራ ሳንቃ ቀበሌ በሚገኝ ጫካ በመግባት የተለየዩ ወንጀሎችን…

ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል – ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ያላቸው ሰዎችን ማክበርና መሸለም ሌሎች በጎ ሰዎችን ለማፍራት ይረዳል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም 12ኛው ዙር የበጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ…

የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ "ኅብር ቀን" አካታች ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ማሳካትና ማጽናት በሚያስችሉ መርሐ-ግብሮች እንደሚከበር የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግሽት ግንባታ ታሪክ ኅብር ኢትዮጵያውያን የሚገጥሟቸውን…

670 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 670 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሾቹም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ…

የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴደራል ተፈጸመ። አንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…

በመስዋዕትነት የሀገርን ሉዓላዊነት መጠበቅ ከክብር በላይ ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውድ መስዋዕትነት የሀገርን ሉዓላዊነት መጠበቅ ከክብር ሁሉ የላቀ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ጳጉሜን 3 "የሉዓላዊነት" ቀን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ ወረዳ ማንኩሽ…

የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት እንተባበር- ከንቲባ ከድር ጁሀር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት ሁሉም በየተሰማራበት የሥራ መስክ በሀገር ወዳድነትና በአንድነት በመቆም የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስገነዘቡ፡፡ " ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ ነን – የመከላከያና የፖሊስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የህዝብ ደህንነት በተቀናጀ አግባብ በአስተማማኝነት ለመጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ መሆናቸውን የመከላከያና የፖሊስ አባላት ገለጹ። "ህብር ለሁለተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ የጳጉሜን 3 ሉዓላዊነት ቀን የሀገር…

በመዲናዋ 837 መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ክ/ከተሞች የተገነቡ 837 መኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታ ነዋሪዎቻች አስተላልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት÷በአጭር ጊዜ ውስጥ…