Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

“አፋር ምድር ላይ 3.2 ሚሊዮን አመት እድሜ ያስቆጠረችው “ሉሲ” ከተገኘች ዘንድሮ 50 ዓመት ሞላት፡፡

ሉሲን በአማረኛ ድንቅነሽ ብለን እንጠራታልን፡፡ አፋሮች ደግሞ በቋንቋቸው‹‹ሄሎመሊ›› ይሏታል፡፡ ትርጉሙም ወደር የለሽ ቆንጆ ማለት ነው፡፡ ዛሬ የሉሲ ቅሪተ አካል የተገኘበትን 50ኛ ዓመት አስመልክቶ በተዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ ተገኝተናል፡፡ ሉሲ ለሀገራችን ቅርስና ቱሪዝም ማሳያ ሀብት…

በሲዳማ ክልል በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ደራሽ ውኃ የሟቾች ቁጥር 11 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ እና ደራሽ ውኃ የሟቾች ቁጥር 11 መድረሱን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወንሾ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር ዘጠኝ መድረሱን እና ሥድስት ሰዎች…

ከክረምቱ ጋር በተያያዘ ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መንግሥት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክረምቱ ጋር በተያያዘ ለመሬት መንሸራተት፣ ውኃ ሙላት እና መሰል አደጋዎች ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢፌዴሪ መንግሥት አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እስከ አሁን…

አማራ ክልል ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማሕሙድ አስታወቁ፡፡ ከ2015 ተመሳሳይ ወቅት አንጻርም አፈጻጸሙ ከ3 ነጥብ 18 ቢሊየን ብር በላይ እድገት ማሳየቱን ጠቅሰዋል፡፡ ዕቅዱን…

የአዲስ አባባ ከተማ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች በ2ኛ ዙር ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በ2ኛ ዙር ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከ7 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ተናግረዋል፡፡…

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በወረዳው ትናንት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት…

አሜሪካ በመንግስት ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲሆን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢሆንም የተዛባውን…