Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአብዛኛዎቹ አካባቢዎች ምርጫ ለማድረግ አስቻይ ሁኔታ መኖሩ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ አብዛኛዎቹ አካባቢዎች ላይ ምርጫ ለማድረግ አስቻይ ሁኔታ መኖሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የክትትል ቡድኖች ሪፖርት አመላከተ፡፡ ቦርዱ ሥምሪት የሰጣቸው የክትትል ቡድኖች 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚካሄድባቸውን አካባቢዎች የፀጥታ…

ከለውጡ በኋላ የአፋር ሕዝብ ከአጋርነት ወደ ባለቤትነት ተሸጋግሯል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ በኋላ የአፋር ሕዝብ ከአጋርነት ወደ ባለቤትነት ተሸጋግሯል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ፣ በዱብቲና አካባቢው ለብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት…

ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀምሯል። 392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት…

በክልሎቹ ትብብር የሕዝቡን የጋራ ሰላምና ልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ትብብር የሕዝቡን የጋራ ሰላምና ልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ውጤት እያመጡ ናቸው። በአሶሳ ከተማ የተገነባው የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ…

አርሶ አደሩ በዝናብ ወቅት ሳይገደብ የግብርና ሥራውን እንዲያከናውን እየተሰራ ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አርሶ አደሩ በዝናብ ወቅት ሳይገደብ የግብርና ሥራውን ዓመቱን ሙሉ ማከናወን እንዲችል በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በክልሉ ግብርና…

በአጭር ጊዜ የማዳበሪያ ፋብሪካው ተጠናቅቆ የኢትዮጵያ አንዱ ቁልፍ ችግር ይፈታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአጭር ጊዜ ውስጥ የጎዴ የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታው ተጠናቅቆ የኢትዮጵያ አንዱ ቁልፍ ችግር ይፈታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎዴ ተገኝተው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ…

የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየርና የምርት ባህልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየርና የምርት ባህልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በሐረር ከተማ…

የማዳበሪያ ፋብሪካው የሥራ ሂደት ፍጥነት አበረታች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም ያለው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሥራ ሂደት ፍጥነት አበረታች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ማለዳ…

አየር መንገዱ አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ፣ በአቪዬሽን አካዳሚ ማሰልጠኛ እና በሌሎችም የዘርፉ አገልግሎቶች አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው አሉ ‎የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት…

በመዲናዋ 12 ሺህ የሰላም ሰራዊት አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም 7ኛ ዙር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ያሰለጠናቸውን 12 ሺህ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ በዚህ ወቅት…