Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በካርጎ፣ በአቪዬሽን አካዳሚ ማሰልጠኛ እና በሌሎችም የዘርፉ አገልግሎቶች አርዓያ የሚሆን ተግባር እያከናወነ ነው አሉ ‎የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት…

በመዲናዋ 12 ሺህ የሰላም ሰራዊት አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም 7ኛ ዙር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ያሰለጠናቸውን 12 ሺህ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ በዚህ ወቅት…

የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሀገር በቀል ዕውቀት በመጠቀም ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ጉልበትና ሀገር በቀል ዕውቀት በመጠቀም፣ በአነስተኛ ወጪ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ 10 ነጥብ 2 በመቶ እድገት የምታስመዘግብ ብቸኛ ሀገር ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአፍሪካ 10 ነጥብ 2 በመቶ እድገት የምታስመዘግብ ብቸኛ ሀገር ናት አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥…

ኢትዮጵያን ወደ ነገ የሚያሻግር ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የመዲናዋ ነዋሪዎች

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ነገ የሚያሻግር የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል።…

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በመዲናዋ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። የምረጡኝ ቅስቀሳው በከተማዋ ስድስት ኪሎ ሰማዕታት አደባባይ፣ አራት ኪሎ አርበኞች አደባባይ እንዲሁም መገናኛ እና ቦሌ…

ወጣት የኢንዱስትሪ አልሚዎች የሚገኙበት የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን የመጀመሪያ ምዕራፍ በዛሬው እለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ ለግብርና ስራ የሚውል ፓምፕ፣ የወርቅ ማምረቻ፣ የመኖ ማቀነባበሪያ እና የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ…

አስተማማኝ ኢንዱስትሪን ለመገንባት በተናጠል ሳይሆን በመሰናሰል መስራት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስተማማኝ ኢንዱስትሪን ለመገንባት በተናጠል ሳይሆን ተደምረን በመሰናሰል መስራት አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ‎የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንዳሉት፥…

የእኛ ሕልም ሀገርን ከድህነት የሚያላቅቅ ትውልድ መፍጠር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእኛ ፍላጎትና ሕልም ከድህነትና ከችግር የተላቀቀች ሀገር የሚፈጥር ትውልድ መፍጠር ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን በዛሬው እለት መርቀው ከፍተዋል፡፡…

ሀገራዊ ምክክሩ ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ተቀራርበው ለመፍትሔ እንዲነጋገሩ እድል ሰጥቷል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት ዜጎች በሀገራቸው ጉዳይ ላይ በያገባኛል ስሜት ተቀራርበው ለመፍትሔ እንዲነጋገሩ እድል ሰጥቷል አሉ ምሁራን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በህዝቦችና በልሂቃን መካከል የሰንበቱና የተራራቁ ሀሳቦችን…