Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በባኩ አዘርባጃን እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው ዓለም አቀፍ የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ቤት ለሁሉም፤…

የሀሮማያ ሐይቅ ዳግም መወለድ የአረንጓዴ አሻራ ፍሬ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሀሮማያ ሐይቅ ዳግም መወለድ አረንጓዴ አሻራ ከሰጠን ፍሬዎች አንዱ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ አረንጓዴ አሻራ የተፈጥሮን ጉዳት እያከመ ለመሆኑ…

መረጃ ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)‎ መረጃ ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶና የዚህ ዘመን ስትራቴጂያዊ ሀብት ነው አሉ። ‎''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ ሀሳብ ኢትዮጵያ በመረጃና…

በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ቀጣናዊ ፎረም በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ፎረም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ “በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ቀጣናዊ ትስስርን ማጠናከር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

የኢትዮጵያ የመረጃ ሉዓላዊነት ጉዞ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁን ወቅት ዓለም ላይ ሉዓላዊነት የሚደፈረው በድንበር ወረራ ብቻ ሳይሆን መረጃን በመመንተፍ ጭምር ነው። ታዳጊ ሀገራት በመረጃ ቅኝ ግዛት ውስጥ እየወደቁ ባሉበት በዚህ ዘመን፤ የራስን መረጃ መቆጣጠርና የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ…

የመደመር እሳቤን መሰረት ያደረገ የመረጃ ተኮር ፖሊሲ አመራርና ውሳኔ ሰጪነትን ማረጋገጥ ተችሏል – ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር እሳቤን መሰረት ያደረገ የመረጃ ተኮር ፖሊሲ አመራር እና ውሳኔ ሰጪነትን ማረጋገጥ ተችሏል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት'' በሚል መሪ ቃል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የዓለም የሙዚየም ቀን በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የሙዚየም ቀን "ሙዚየሞች የተከፋፈለውን ዓለም ያስተሳስራሉ" በሚል መሪ ቃል በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የዓለም ሙዚየም ቀን የኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የስታቲስቲክስ ልማትና የመረጃ ሉዓላዊነት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ የስታቲስቲክስ ልማትና የመረጃ ሉዓላዊነት ላይ ያተኮረ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ…

የመዲናችን የብልጽግና ጉዞ የሚለካው ያልተጠቀምንባቸውን ሀብቶች የልማት ማዕከል በማድረግ ጭምር ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመዲናችን የብልጽግና ጉዞ የሚለካው ያልተጠቀምንባቸውን ሀብቶች የልማት ማዕከል በማድረግ ጭምር ነው አሉ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ‘ገላን ጉራ የብልጽግና አሻራ!’ በሚል…

ትኩረቱን በሀገራዊ የመረጃ ሉዓላዊነት ላይ ያደረገው ብሔራዊ ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትኩረቱን በሀገራዊ የስታትስቲክስ ሉዓላዊነት እና የተቀናጀ የልማት አስተዳደር ላይ ያደረገ ብሔራዊ ጉባኤ እና ኤግዚቢሽን ይካሄዳል፡፡ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ጉባኤው "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ሀሳብ…