Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፓርኩ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ መተካት ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የወጪ ንግድን ለማሳደግ እና ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ለመተካት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እና ሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በጋራ…
የአግሮፕሮሰሲንግ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአግሮፕሮሰሲንግ ዘርፍ ሙያዎች ላይ የሚሰራ “የዘርፍ ክህሎት ካውንስል” ተቋቁሞ በይፋ ሥራ ጀምሯል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)÷ ካውንሱሉ በክህሎት ልማት ሥራዎች በተለይም በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ የሚታየውን የገበያ…
የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት…
ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ ወንጀል መከላከል ላይ በትብብር ለመስራት መከሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጋቦን የብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት ዋና ጸሐፊ እና የአፍሪካ የመረጃና ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበር ብ/ጄ ኢቲየን ማዳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ኢትዮጵያና ጋቦን በድንበር ተሻጋሪ…
ግብርና ሚኒስቴር የሰብል ላይ ተባይና ግሪሳ ወፍን መቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሰብል ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ተባዮችን እና የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ፤ 2016/17 የምርት ዘመን የተዘራው ሰብል…
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል ነፃ የምርመራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል "ጳጉሜን ለጤና" በሚል መርሐ ግብሩ ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆይ ነፃ የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡
ነጻ የህክምና አገልግሎቱ ሲቲ ስካን፣ አልትራሳውንድ፣ ራጅ፣ ኢንዶስኮፒና በማዕከሉ የሚሰጡ…
በሲዳማ ክልል አጀንዳዎችን ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚወስዱ 60 ወኪሎች ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊ የማኅበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን በአደራ መልክ ወደ ባለ ድርሻ አካላት የሚያደርሱ 60 ወኪሎች ተመረጡ።
በክልሉ ከ45 ወረዳዎች የተወጣጡ 920 የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ከየአካባቢዎቻችው…
ሚሌ የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል ወደ መደበኛ ሥራ ገባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውና በአፋር ክልል ሚሌ ከተማ የሚገኘው የቁም እንስሳት ማቆያ ማዕከል (ኳራንቲይን) ወደ መደበኛ ሥራ ገባ፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና የግብርና…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንግላዲሽ ዋና ከተማ ወደሆነችው ዳካ አዲስ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ወደ ዳካ ከተማ ከጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ስድስት ቀናት አዲስ በረራ እንደሚጀምር…
በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን ያሳድጋሉ – ዋምኬሌ ሜኔ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ባለሃብቶች የሚመሩ የማምረቻ ማዕከላት አህጉራዊ ትስስርን እንደሚያሳድጉ የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት ዋና ጸሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ ገለጹ፡፡
ዋምኬሌ ሜኔ እና ልዑካቸው ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…