Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀቸው ሕጻን ሄቨን እናት የመኖሪያ ቤት አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልጇን በግፍ ለተነጠቀቸው ሕጻን ሄቨን እናት የመንግስት መኖሪያ ቤት አበርክቷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ የሄቨንን እናት በማግኘት…
በሀገራዊ ምክክር ወቅት ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ የሥነ-ምግባር መርሆዎች …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እና ባለድርሻ አካላት በሀገራቸው ጉዳይ ላይ መክረው የማኅበራዊ ውሎቻቸውን የሚያድሱበት ሂደት ነው፡፡
በሂደቱም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን እና ባለድርሻ አካላትን በመወከል ተሳታፊ የሚሆኑ…
በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በድምቀት እንደሚከበሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በየዓመቱ የሚከበሩት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት ባህላዊና ሐይማኖታዊ ዕሴታቸውን ጠብቀው በድምቀት እንዲከበሩ ዝግጅት መደረጉ ተገልጿል፡፡
የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እንዳስታወቀው÷ በአማራ ክልል የሻደይ፣…
ብልጽግና ፓርቲ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በጋራ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የሚሆን የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግናፓርቲ…
3ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 3ኛውን የሳይበር ደህንነት የሰመር ካምፕ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አስጀምሯል።
የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ÷በፕሮግራሙ ከመላው የኢትዮጵያ ክፍል የተወጣጡ 300 ታዳጊ ወጣቶች…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሱሉልታ ክፍለ ከተማ የበጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ- ግብር በሸገር ከተማ አሥተዳደር ሱሉልታ ክፍል ከተማ ወሰርቢ ወረዳ ቱሉ ለሚ ዞን ለአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ከድጋፉ ጎን ለጎንም የፋና…
ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ ያላትን ተሞክሮ ለማካፈል ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ እድገትን ለማስቀጠል በምታደርገው ጥረት ሩሲያ ያላትን ልምድ ለማካፈልና በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች፡፡
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን የተመራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ባለሙያዎች ልዑክ የኢትዮጵያ…
በረሃማነትን በመዋጋት ጥሩ እምርታ ያስመዘገቡ የዓለም ሀገራት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በረሃማነት በዋነኛነት የሚከሰተው በሰዎች እንቅስቃሴና በአየር ንብረት መለዋወጥ ምክንያት ሲሆን÷ በዓማችንም የተለያዩ ሀገራት በረሃማነትን በተሻለ እየተዋጉ እንዳሉ መረጃዎች ያመላክታሉ።
ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በረሃማነትን…
ሀገርን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የተለያዩ ግለሰቦች ከውጭ ሀገር የሚልኩትን ዶላር በራሱና በተለያዩ ግለሰቦች ስም በማስተላለፍ ሀገር ታገኝ የነበረውን ከ1 ሚሊየን በላይ የአሜሪካን ዶላር አሳጥቷል የተባለ ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር…
በፍራንኮ ቫሉታ በቂ ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቂ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ምግብ ነክ የምርት አቅርቦትን በተመለከተ ከብሄራዊ ባንክና ከጉምሩክ ኮሚሽን…