Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም ይገባል- አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ገለጹ፡፡ በገጠር ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ…

የሕክምና ኮሌጁ የመካንነት ሕክምና አገልግሎትን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሥነ-ተዋልዶ ሕክምና ማዕከል የመካንነት ሕክምና አገልግሎቱን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የመካንነት ችግር ለመቅረፍ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አምስት የሥነ-ተዋልዶ…

ኤምባሲው ለጠቅላይ ፍርድቤት ከ300 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከ300ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት የስማርት ኮርት ሩም የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ድጋፍ አበረከተ፡፡ ኤምባሲው ድጋፉን ያደረገው በዓለም አቀፍ የናርኮቲክና ሕግ ማስከበር ጉዳዮች ቢሮ በኩል…

በመዲናዋ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ ከችግኝ ተከላው በተጨማሪ የቤት እድሳት መርሐ-ግብር…

የ2024 የአፍሪካ ሕብረት መሪ ቃልን አስመልክቶ የተዘጋጀ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የ2024 የትምህርት መሪ ቃል አከባበርን በማስመልከት የተዘጋጀ መድረክ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩን የአፍሪካ ሕብረት የልማት ኤጀንሲ (አውዳ-ኔፓድ) እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ከተለያዩ…

ክልሎች በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው ችግኝ ተከላ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ዓርብ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከልል የመትከያ ቦታን ጨምሮ የችግኞችን ዓይነትና…

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቋሚ ኤግዚቢሽን በመጪው እሑድ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በግሉ ዘርፍ ተሳትፎ የተገነባ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቋሚ ኤግዚቢሽን ማዕከል የፊታችን እሑድ የሚመረቅ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷ ከነሐሴ 19 እስከ…

አገልግሎቱ በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠትና በፍ/ቤት ውሳኔ ከ351 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠት እና በፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ 351 ሚሊየን 385 ሺህ 63 ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው ውዝፍ ወርሐዊ የፍጆታ ክፍያ ካለባቸው…

3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች የተወጣጡ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ተሳትፈዋል፡፡ ትውልዱን በማስተማር፣ አንድነትን በማጠናከር እና ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ…

“በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የገንዘብ ድጋፍ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የሥርጭት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ሊጋባ 1ኛ ደረጃ…