Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ የተሻለ ምርት ለማግኘት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ያለውን የእርሻ መሬት በአግባቡ በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ነስረዲን አሕመድ ገለጹ፡፡
በ2016/17 የመኸር ወቅት 8 ሺህ 853 ሔክታር መሬት በማሽላ፣ በቆሎ እና ስንዴ…
በቀጣዮቹ ቀናት ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ዝናብ ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 11 ቀናት የሚኖረው ተደጋጋሚነት ያለው ከባድ ዝናብ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የማስከተል አቅም ስለሚኖረው የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ፡፡
በዚህም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣…
በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል- ጠ/ሚ ዐቢይ ( ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ…
402 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 402 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 75 ሴቶችና 12 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 8 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…
ዣኦ ፊሊክስ በድጋሚ ወደ ቼልሲ ለመመለስ ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ዣኦ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ቼልሲ በቋሚ ውል ለመመለስ መስማማቱ ተገልጿል፡፡
የ24 ዓመቱ አጥቂ በ6 ዓመት የቋሚ ኮንትራት ውል የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት በስታምፎርድ…
ኢትዮጵያና ጃፓን ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ባሉ የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ሀገራቱ…
ከግጭት አስተሳሰብ በመውጣት ትኩረትን ሰላምና ልማት ግንባታ ላይ ማዋል ይገባል- ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ በጋምቤላ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡
የውይይቱ ተሳታፊዎች÷ሰላምን ማስፈን ለመንግስት ብቻ የሚተው ባለመሆኑ ከአመራሮች ጋር በትብብር እንሰራለን ብለዋል፡፡…
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የገበያ ዕድሎችን ማሳደግ እንደሚያስችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የእሴት ሰንሰለትንና የገበያ ዕድሎችን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ከኢትዮጵያ ወደ ሕንድ የሚላኩ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ እና የቡና ምርት የወጪ ንግድ…
የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያው ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር መክፈቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲን ተከትሎ ብሔራዊ ባንክ የወሰደው የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር ማሻሻያ ለፋይናንስ ተቋማት ዕድገት በር የከፈተ ወሳኝ ርምጃ መሆኑን የባንክ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ።
ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ተግባራዊ…
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አማካኝነት ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል።
አገልግሎቱን ኢትዮ ቴሌኮም፣ ቪዛ ካርድ እና አቢሲኒያ ባንክ በዛሬው ዕለት በጋራ አስጀምረውታል፡፡
ቪዛ ዳይሬክትና ቴሌብር ሬሚት አፕን…