Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የሚሆን የህክምና ቁሳቁስና መድሃኒት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ድጋፍ የሚሆን 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ እና መድሃኒት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን ያደረገው የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ)…

የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በተጀመረው ዓለም አቀፉ የቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም የ2024 አመታዊ የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት…

አየር መንገዱ ወደ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሕንዷ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ በዚህም ወደ ቸናይ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር መገለጹን የአየር መንገዱ መረጃ…

ሁሉን አቀፍ የባንክ አሰራርን ተደራሽ ማድረግ ኢንቨስትመንትን እንደሚያበረታታ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ዓለም አቀፍ ወለድ አልባ የባንክ አሰራርና ታካፉል ዋስትና ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ በዚህ ወቅት÷ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎት ከማርካት…

ከፀጥታ አካላት ጋር የሠራንባቸው የፈተና አሰጣጥ ሂደቶች የሚበረታቱ ናቸው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀጥታና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በሠራንባቸው ባለፉት ሦስት ዓመታት የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥቷል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አፈፃፀም…

ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ ናት- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ሁሌም ዝግጁ መሆኗን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልፅግናፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ…

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውስብስብ ተልዕኮዎች የማይበገር ጠንካራ ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየፈፀመ የመጣ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው የ2016 በጀት ዓመት የውይይት ማጠቃለያ ላይ…

ኮርፖሬሽኑ አዳዲስ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ከሚኒስቴሩ ጋር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን አዳዲስ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በትብብር እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ…

የመዲናዋ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አዲስ የከተማ ልማት ስትራቴጂ ዝግጅት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ስትራቴጂው የከተማዋን እምቅ አቅሞች በመለየት፣ እድሎችን በማንጠር፣ አዳጊ ፍላጎቶችን በማካተትና ተግዳሮቶችን በመቀነስ የረጅም ጊዜ ርዕይ…