Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ሰለሞን ገለጹ፡፡
ከተሞችን ውበት እያጎናጸፉ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የስራ ዕድል እየፈጠሩ እንደሚገኙም…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሙሆዚ ኬይነሩጋባ በተደረገላቸው ግብዣ…
በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል አመላከተ፡፡
በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ…
ምክር ቤቱ 2 ኢሚግሬሽንን የተመለከቱትን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ኢሚግሬሽንን የተመለከቱ እና በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡
የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…
በአማራ ክልል የተካሄዱ ኮንፍረንሶች ሰላምን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየደረጃው የተካሄዱ ሕዝባዊ ኮንፈረንሶች የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ ምቹ መደላድል መፍጠራቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
በጸጥታው ዘርፍ የተከናወኑ የ100 ቀናት የሰላም ማስፈን ስራዎችን የገመገመ መድረክ በጎንደር ከተማ…
የ2017 የፌደራል መንግሥት በጀት በጥንቃቄ እንዲመራ ምክር ቤቱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግሥት በጀት ለታለመለት ዓላማ ስለመዋሉ እና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ስለማረጋገጡ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል አለ፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2017 በጀት አመዳደብና…
በምትሠራበት ቤት የ2 ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሠራተኛነት በምትሠራበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ሶሊያና ዳንኤል የተባለች የሁለት ዓመት ሕጻንን የጠለፈችው ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣች።
ተከሳሽ ሕጻኗን ጠልፋ ከአዲስ አበባ ወደ ኦሮሚያ ክልል ሱሉልታ ከተማ ወስዳ በደበቀችበት ወቅት…
ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ አረጋገጡ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ…
ረቂቅ ህጎች ሲዘጋጁ ዜጎች እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትህ ሚኒስቴር የሚዘጋጁ ረቂቅ ህጎች ላይ ዜጎች ሃሳብ በመስጠት እንዲሳተፉ ማስቻል አስተዋጽዖው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር በህግ ረቂቅ ላይ የባለድርሻ አካላትን የበለጠ ለማሳተፍ ያስችላል ያለውን አዲስ የምክክር ማኑዋል እና…