Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለጎፋ ዞን እስካሁን 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እስካሁን ቃል የተገባውን ሳይጨምር 210 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መደረጉ ተገልጿል፡፡
ከተደረገው ድጋፍ ውስጥ 92 ነጥብ 5 ሚሊየን ብሩ በጥሬ…
ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በሚከናወነው ሥራ የሕብረተሰቡ ሚና ወሳኝ ነው – አቶ አሻድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላም እና ልማትን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ለሚገኙ ተግባራት ውጤታማነት የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡
በክልሉ የተካሄደውን የመንግሥት ምስረታ እንዲሁም መንግሥት…
ከ 7 ሺህ በላይ ሕገ- ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ዋጋ በመጨመር እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷…
በሙስና መከላከል ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በጸረ-ሙስና ትግል በተደረገ ጥረት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማስመለስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ሊመዘበር የነበረው ሃብትም በመሬት፣ በጥሬ ገንዘብ፣ በቁሳቁስና…
115 ኩንታል አደንዛዥ እጽን ጨምሮ ሕገ-ወጥ ምርቶች በቃጠሎ ተወገዱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 115 ኩንታል ኮኬን፣ ካናቢስ፣ ሔሮይን እና የተለያዩ አደንዛዥ እጾችን ጨምሮ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶች፣ ለሕገ-ወጥ ተግባር ሊውሉ የነበሩ ፓስፖርቶች እና በኮንትሮባን የገቡ ምርቶች በቃጠሎ መወገዳቸው ተገለጸ፡፡
የተቃጠሉት ምርቶች ከ2011 ዓ.ም…
በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከተሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡
ድጋፉን ያደረጉት ከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ…
በአፋር ክልል ሕገ-ወጥ ንግድ በፈጸሙ 748 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ሰሞኑን በንግድ ስርዓቱ ላይ ግብይቱን ባስተጓጓሉ 748 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አደን ሂንከብ እንደገለፁት÷ መንግስት የወሰደውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ…
ፊሊፒንስ ከአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን አጋሮቿ ጋር የጀመረችው የጦር ልምምድ ቻይናን አስቆጣ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ እና ፊሊፒንስ በአወዛጋቢው የደቡብ ቻይና ባህር ላይ የባህር ኃይል እና የአየር ሃይል የጦር ልምምዶችን ማድረግ መጀመራቸው ቻይናን አስቆጥቷል፡፡
ይህንንም ተከትሎ የቻይና ጦር ከፊሊፒንስ ጋር የይገባኛል ውዝግብ…
በአማራ ክልል ከ708 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፈነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ሰብል ለመሸፈን ከታቀደው ውስጥ እስከ አሁን ከ708 ሺህ ሔክታር በላይ መሸፈን መቻሉን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ በስንዴ ሰብል በመሸፈን 43 ሚሊየን ኩንታል ምርት…
ደቡብ ኮሪያ ለኢትየጵያ የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት በኢትየጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ድጋፉ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ)፣ በዓለም ምግብ ፕሮግራም (ደብሊዩኤፍፒ)፣ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማሕበር…