Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡
የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከቀረቡ በኋላ ጉባኤው የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ…
3ኛው ዙር ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታኅሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት…
ኮርፖሬሽኑ ለገበያ ካቀረባቸው ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ባለፉት 11 ወራት ከኢንዱስትሪ ኬሚካል ግብዓት ምርቶች 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁንዴሳ ደሳለኝ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኮርፖሬሽኑ በፋብሪካዎቹ የሚያመርታቸውን የኬሚካል…
የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ኢትዮጵያ ጥያቄ ማቅረቧን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
የኢትዮጵያ ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝም የናይጄሪያ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዳንኤል አሞካቺና ንዋንኩ ካኑ የኢትዮጵያ አምባሳደር…
የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳችና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው – የናይጄሪያ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆይታችን አስደሳች እና ሀገሪቱም በፈጣን ለውጥ ላይ መሆኗን የተገነዘብንበት ነው ሲሉ የናይጄሪያ የቀድሞ ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ተናገሩ፡፡
የቀድሞ የናይጄሪያ የእግር ኳስ ኮከብ ንዋንኩ ካኑን ጨምሮ የቀድሞ የአህጉሪቱ ታላላቅ…
የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምርቃት ድምቀት የሆኑት መንትዮችና እህታቸው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎቹ መንትዮችና እህታቸው ዛሬ ለተካሄደው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ መርሐ ግብር ድምቀት ሆነዋል።
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ካስመረቃቸው 1ሺህ 489 ተማሪዎች መካከል ሁለቱ የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርት ተመራቂ መንትዮች እና…
ከ545 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ወደብ ደረሰች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 545 ሺህ 300 ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቃል፡፡
ይህን ተከትሎም ኮርፖሬሽኑ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ እያስገባ የሚገኘው የአፈር…
በክልሉ ለ64 ሺህ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበጀት ዓመቱ ከ64 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ሃላፊ ግዛው ጋግያብ እንደገለጹት ÷በ2016 በጀት ዓመት በከተማና በገጠር…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚገኘውን የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከል መጎብኘታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታውቀዋል፡፡…
አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቡና ሳይንስን ጨምሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 250 ተማሪዎች…