Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ እንዳሻው በሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መረቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መርቀዋል፡፡
በምረቃ መርሐ ግብሩ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አንተነህ ፍቃዱ እና…
ታማሚ አሳፍሮ ወደ ሆስፒታል ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ተገልብጦ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዳሰነች ወረዳ ታማሚ አሳፍሮ ለተሻለ ሕክምና ወደ ጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ተገልብጦ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ አራት ሰዎች ከባድ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡
አደጋው የደረሰው በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ አርጎ ቀበሌ…
በአዲስ አበባ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች መሰጠት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በ183 ጣቢያዎች ፈተናው መሰጠት መጀመሩን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡…
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የሚመራ ልዑክ ቡድን ሩሲያ በሚካሄደው የብሪክስ አባል ሀገራት የጀስቲስ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
በሩሲያ ሶቺ ከተማ ትናንት መካሄድ የጀመረው ፎረሙ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚቀጥል…
ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን፣ የማዕድን ሚኒስትር ሐብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) ና ሌሎችም የመንግሥት…
ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር እና ግሎባል ፈንድ የቲቪ፣ የኤች አይ ቪ እና የወባ በሽታዎችን መቆጣጠር የሚያስችል ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡
ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና በግሎባል ፈንድ የአፍሪካ ዲፓርትመንት…
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ።
ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዛሬ መሆኑን ከአገልግሎቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በዚህም በጊዜያዊነት የጀመራቸው…
የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ህልውና ጠብቆ ለማቆየት የተሰራው የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር ማስቻሉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቅፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት…
የመከላከያ ሚኒስትሯ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎሰቲኒ ፓሌዝ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ ታሪካዊ የሆነውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና ትብብሮችን ለማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከል ለማቋቋም መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ በየዩኒቨርሲቲዎቹ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከላትን ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ምክክር አካሂደዋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የቤጂንግ…