Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር አስችሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን ህልውና ጠብቆ ለማቆየት የተሰራው የመልሶ ማልማት ስራ የቱሪስት ፍሰቱ እንዲጨምር ማስቻሉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቅፍ ቅርስ የመልሶ ማልማት…
የመከላከያ ሚኒስትሯ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አጎሰቲኒ ፓሌዝ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ ታሪካዊ የሆነውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከርና ትብብሮችን ለማስፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከል ለማቋቋም መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ በየዩኒቨርሲቲዎቹ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከላትን ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ምክክር አካሂደዋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የቤጂንግ…
በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ የ6ኛ ክፍል ፈተና ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው እንዳስታወቀው÷ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 222 ተማሪዎች ፈተናው ይሰጣል፡፡
በፈተና…
ብሪክስ ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንሰ ስርዓት የሚሰራ የትብብር ማዕቀፍ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለዓለም ብዙሃን ማህበረሰብ ፍላጎቶች የቆመና ለፍትሐዊ የዓለም የኢኮኖሚና ፋይናንስ ስርዓት የሚሰራ የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ የትብብር ማዕቀፍ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
በሩሲያ ቭላዲቮስቶክ…
አቶ ኡሞድ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ እንዲደረግ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ፡፡
በክልሉ የግብርና ኢንቨስትመንት ተግዳሮቶችን እና የግጭት አፈታት ዘዴዎችን…
ቻይና ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለማምጣት እንደምትሠራ አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ጋር በመሆን ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 ወደ ሩሲያ ከተካተቱት ክልሎች ወታደሮቿን…
በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት ከ443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሰረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የፌደራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ…
ሐሰተኛ የመረጃ ስርጭትን ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መገንዘብ እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተስፋፋ ያለውን ሐሰተኛ መረጃ በአግባቡ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መረዳት እንደሚገባ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አዲሱ አረጋ ገለጹ።
በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሰኔ 9 እስከ…
ከንቲባ አዳነች ከሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የተደራጀ የሲቪል ማህበራት ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና “ በሚል መሪ ቃል በከተማችን ከሚገኙ…